ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
 የፓርላማው አባል ግን ጥያቄውን የጠየቁት ከልባቸው ነው? የ”መደመር” ፍልስፍና የት ነው ያለው? ማን ወሰደብን? አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የባህሪ ለውጥ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በፓርላማ ቀርበው ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተሰነዘሩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ እንደተለመደው፡ሁሉም…
Rate this item
(1 Vote)
- ከመቶ ሺ በላይ ዜጎችን ከፈጀው ጦርነት አልተማርንም - ለአገራችን የዝምታ ቀን ያስፈ ልገናል ኢትዮጵያችን ሁሌም የምትገርም አገር ናት። የምትደንቅ ምድር ናት። ኢትዮጵያ የዚያኑ ያህል ደግሞ እንቆቅልሽ ናት። የሚገርመው ኢትዮጵያን ሁሉም ያማርሯታል- ከተራ ዜጋ እስከ ቱባ ባለስልጣ ናት ድረስ። ለስልጣን…
Rate this item
(2 votes)
ብልፅግናዎች በ2010 የተረከባችኋትን ኢትዮጵያ መልሱልን ቢባሉ ከየት ያመጧታል?! ኤልያስ የዛሬ የፖለቲካ ወጋችንን ከደግ ደጉ እንጀምር (መቼም እዚህ አገር ደግ ወሬ ብርቅ ሆኗል!)እናላችሁ… የአዲስ አበባ አስተዳደር 100ሺ ቤቶችን ሊገነባ መሆኑን ከሰሞኑ ሰምተናል። (እኔ ግን ጥሎብኝ ቁጥር ሲበዛ አልወድም!) የሚሳካ ሁሉ አይመስለኝም።…
Rate this item
(0 votes)
- ፖለቲከኞች ለቦረና እርዳታ ያሰባስቡ ሲባል ሸጠውት አረፉ - ኢትዮጵያውያን በፍቅር ተዓምር የሰሩበት 3 ቀንና ሌሊት “ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው…” በሚል መሪ ቃሉ ነው የሚታወቀው-የመቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ድርጅት መሥራች (የክብር ዶ/ር) ቢኒያም በለጠ። (የክብር ዶክተር ሲያንሰው ነው!)…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥት እርምጃውን በጥሞና ይመርምር! ወዳጆቼ፤ እንደምታወቁት…በተለይ ላለፉት አራት ዓመታት፣ ዜጎች ለዘመናት ከኖሩበትና ሃብት ንብረት ካፈሩበት ቀያቸው እየተፈናቀሉ፣ በገዛ አገራቸው፣ እንደ አሸዋ እየተበተኑ ይገኛሉ፤ በየሜዳው፡፡ (አሳዛኝና አሳፋሪ የታሪካችን አካል ነው!)የሚያስገርመው ደግሞ አብዛኞቹ መፈናቀሎችና ውድመቶች የሚፈፀሙት በፖለቲከኞች፣ በወረዳና ዞን አመራሮች፣ ሲከፋም በጸጥታ…
Saturday, 04 February 2023 18:48

ከግጭት አዙሪት እንዴት እንውጣ?!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ያልሞከርናቸውን ነገሮች ብንሞክርስ ለህዝባችንና ለሃገራችን ብለን! ባለፈው ሳምንት በሸዋሮቢትና አካባቢው የተከሰተው ግጭትና የደረሰው ጉዳት አስደንጋጭ ቢሆንም ከአሁን በፊት ተከስቶ የማያውቅ አይደለም። በቅርብ ዓመታት ብቻ ተመሳሳይ ግጭት እልቂትና ውድመት ቢያንስ ለሦስት ጊዜያት ያህል መከሰቱ ይታወቃል። አጣዬ ከተማ ከሰሞኑ ጋር ለሦስተኛ ጊዜ…
Page 1 of 39