Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 15 September 2012 13:16

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዛሬ እውነት ነው ተብሎ የተጮኸለኸት ሁሉ ነገ እልም ያለ ውሸት ሊሆን ይችላል፡፡ ሌኒ ብሩስ (የአሜሪካ ተሳላቂ ኮሜዲያን) የተሳሳቱ ጥያቄዎች መጠየቅህን ከተረዱ ለመልሶቹ ፈፅሞ መጨነቅ የለባቸውም። ቶማስ ፒንቾን ህዝብ ያለ እውቀት ነፃ መሆንን ከጠበቀ ከዚህ ቀደም ያልሆነውንና ወደፊትም የማይሆነውን እየተመኘ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
“የፓርቲዬ ባህል አይፈቅድልኝም” የሚል ሰበብ አንቀበልም! በሀዘን ክፉኛ የጨፈገገንን ደባሪ ዓመት ዛሬ እንሸኘዋለን - እንዲህ ያለ ዓመት ተመልሶ እንዳይመጣ እየተመኘን (ኧረ ፀሎትና ምህላም ያስፈልገዋል!) ግን በ2004 ምን መዓት ነው የወረደው? ብቻ በዚሁ በቃችሁ ይበለን! አሁን ወደ ዕለቱ ወጋችን ልመልሳችሁ፡፡በዛሬዋ የአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
የቤተመንግስቱ በር ተከፈተልን፤ የመንግስት ልብስ? ዘንድሮ አሪፍ ዓመት አልነበረም፡፡ ታላላቆቻችንን በሞት የነጠቀንና ህዝቡንም የሀዘን ማቅ ያለበሰ ክፉ ዓመት ነበር፡፡ በተለይ ደግሞ የጠ/ሚኒስትሩ ድንገተኛ ህልፈት እጅግ አስደንጋጭና ልብን የሚሰብር ነበር፡፡ ለዚህም ነው አገር ሙሉ ህዝብ በሀዘን የሰነበተውና የአገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሳምንት የፖለቲካ ወጌ ልገልጽላችሁ እንደሞከርኩት ይሄ ህዝብ ደስ የሚል ህዝብ ነው፡፡ ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን ጨዋም ህዝብ ነው፡፡ ታላቅ ህዝብ፡፡ (ለመሪው ክብር የሚሰጥ ነው ያለው ገጣሚው) በብዙ የአፍሪካ አገራት መሪ ሲሞት የሚፈጠረውን ምስቅልቅልና ትርምስ እናውቅ የለ…እዚህ ግን ሀዘንና ለቅሶ…
Rate this item
(3 votes)
የክቡር ጠ/ሚኒስትሩን ህልፈተ - ህይወት የሰማሁት ማክሰኞ ጠዋት በኢቴቪ ነበር - ሦስት ዓመት ተኩል ከሆነውህ ልጄ ጋር፡፡ ለወትሮው ኢቴቪ ሲከፈት “ዜና አልፈልግም” እያለ (ዜና ለልጅ አይሆንማ!) ወደ ዲሽ እንዲለወጥለትና በአረብኛ የሚቀርበው የህፃናት ፕሮግራም እንዲከፈትለት የሚወተውተኝ ልጄ፤ በዚህ ዕለት እንደኔው ህልፈተ-ዜናውን…
Rate this item
(3 votes)
ከዓመታት በአንዱ ዓለምአቀፍ ኦሎምፒክ ላይ ነው አሉ፡፡ ኢሕአዴግ በዲሞክራሲያዊ አሠራርና ባህል የዳበረ ልምድ አላቸው እያለ አንዳንድ ክፉ ክፉ ሕጐችን ከሚቀዳባቸው አገራት አንዷ ናት፡፡ ይቺ አገር (ህንድ ትባላለች) በዲሞክራሲ የዳበረ ባህልና ልምድ ይኑራት እንጂ በአትሌቲክስ የዳበረ ባህልና ልምድ የላትም አሉ፡፡ መንግስቷ…