ፖለቲካ በፈገግታ
ስኩል ኦፍ ኮብልስቶን ይከፈታል ባለፈው ሳምንት አቦይ ስብሃት ነጋ “አዲስ ጉዳይ” ከተሰኘው መፅሄት ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ አስቃኝቼአችሁ ነበር - ትኩረቴን የሳቡትን ጥያቄና መልሶች በመምረጥ፡፡ ሆኖም ግን ለፅሁፌ መቋጫ የመረጥኩት የጋዜጠኛው ጥያቄና የአቦይ አስደማሚ ምላሽ በቴክኒክ ችግር ይሁን በ”አሻጥር” ተቆርጦ ቀርቷል፡፡…
Read 5585 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አባይን የደፈረው ማነው?” የሚለው ጥያቄ ተደፈረ! ወደ አንድ ወጣት ፕሮፌሰር መኖርያ ቤት ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅሁ ነው፡፡ ወጣቱ የታሪክ ምሁር ነው፡፡ ሶስት ድግሪዎች “መጫኑን” ሰምቻለሁ፡፡ (የተቀሸበ ይሁን አይሁን ባላረጋግጥም) ሁሉንም ደግሞ በታሪክ ትምህርት ነው ያገኘው፡፡ ከሁሉም የገረመኝ ግን ይሄን ሁሉ ድግሪ…
Read 5627 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ህገመንግስትም ይቀሸባል - በአምባገነን መሪዎች የዛሬ ፖለቲካዊ ወጋችን በቅሸባ ዙሪያ ያጠነጥናል - ይመቻችሁዋል አይደል? (አይዞአችሁ ምቾታችሁን የመቀሸብ ዓላማ የለኝም!) ይሄውላችሁ … ባለፈው ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ ስብሰባ ላይ፣ አገራችን ስለተዘፈቀችበት የሙስና ጉድ ሲያስረዱ፤ “የመንግስትና የግል ሌቦች” ያሉት ነገር በትክክል የገባኝ…
Read 3543 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እንደ ማር ከሚጣፍጥ እንቅልፌ የቀሰቀሰኝ የሞባይሌ ጩኸት ነበር፡፡ ጋዜጠኛው ወዳጄ ነበር የደወለው፡፡ በድምፅም በአካልም ከተገናኘን ብዙ ወራት አልፎናል፡፡ በደጉ ጊዜ (ከአንድ ዓመት በፊት ማለት ነው) ድራፍት እየጠጣን ኢህአዴግን የምናማበት ግሮሰሪ ከች በል አለኝ - በ20 ደቂቃ ውስጥ፡፡ በደጉ ጊዜ ያልኩት…
Read 4275 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ለባለስልጣናት የኑሮ ውድነት መመልከቻ “መነፅር” ይሰራላቸው ማርሻል ቲቶ የዩጐዝላቪያ መሪ በነበሩበት ጊዜ ነው አሉ፡፡ ቲቶ የደህንነት ሚኒስትራቸው ራንኮቪክን አስከትለው በከተማዋ ጉብኝት ያደርጋሉ (የሥራ ልትሉት ትችላላችሁ!) መጀመርያ ወደ አንድ ወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ ተቋም ነበር የሄዱት፡፡ በተቋሙ ውስጥ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሊወጡ…
Read 3868 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የፖለቲካ ተቃውሞ ከተማ ያቆሽሻል ! (ፑቲን) ወዳጆቼ … የግንቦት 20 ሃያ አንደኛ ዓመት የድል በዓል እንዴት ነበር? እኔ ከሁሉም የተመቸኝ ቴሌኮም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ ያደረገው የአጭር መልዕክት (ቴክስት ሜሴጅ) ታሪፍ ቅናሽ (ዲስካውንት) ነው፡፡ የገባው ነጋዴ እኮ ነው! ምናለ እንደቴሌኮም…
Read 4090 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ