Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
ህይወታችን ..ሆረር..፤ ፊልማችን ..ኮሜዲ!..መቼም እንኳንስ ለእንደኛ አገሩ ህዝብ ቀርቶ በዕድገት ለገሰገሱትም ሆነ በሃብት ለመጠቁት የዓለማችን ህዝቦችም ቢሆን አንዳንድ የማይፈቱ ችግሮችና እንቆቅልሾች አንዳንዴ አይጠፉም፡፡ የእኛን ትንሽ አሳሳቢ የሚያደርገው ኑሮአችን ሁሉ በችግሮችና በእንቆቅልሾች የተበተበ መሆኑ ነው - አንዳንዴ ሳይሆን ሁልጊዜ፡፡ እናም ሁሌም…
Rate this item
(0 votes)
አንደኛ የወጣ የአይዶል ተወዳዳሪ - ፈረሱ በራሱ ችሎታ ከመጀመሪያውም ይተማመን ነበር፡፡ ላቡን አንጠፍጥፎ ነው የዳንስ ብቃቱን ያዳበረው፡፡ በአይዶል የዳንስ ውድድሩ አንደኛ ወጥቶ 35ሺ ብር ሲሸለም በሰላሳ ሁለት ጥርሱ ሳቀ፡፡ ፈነጠዘ፡፡ ሆድ የባሰው፤ እሱ አንደኛ የወጣው ፈረስ እያለ ሁለተኛ የወጡት በክልላቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ሥልጣን መልቀቅና ሥልጣን መረከብን ለመለማመድ ያህል የሰንደቅ ዓላማ ቀን... ዓውዳመቶቻችን የአፍሪካ ህብረትን መቀመጫ እንዳስቀይሩብን... አንዳንድ ጊዜ ሁላችንንም የሚያግባባ (የሚያስማማ) ነገር ሲገኝ ደስ ይላል አይደል... (ብዙ ጊዜ ከምንግባባበት ይልቅ የማንግባባበት ስለሚበዛ ነው) እናም በ2003 ከአንድ በላይ የተግባባንባቸው ነገሮች ስለተገኙ እራሳችንን ..ኮንግራ!..…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ ወጋችን ከፖለቲካና ከስልጣን ጋር የተገናኘ ነው - ለነገሩ ዓምዱም ፖለቲካ በፈገግታ ይል የለ! ስለ ፖለቲካ ማውራታችን ተገቢ ነው ማለት ነው፡፡ ልብ በሉ ፖለቲካን ማውራት እንጂ መተግበር አልወጣኝም፡፡ ለጊዜው እኛ አገር ፖለቲካ ሲወራ እንጂ ብዙም ደስ አይልም፡፡ ስለዚህ ፖለቲካ በፈገግታችን…
Rate this item
(1 Vote)
የቴሌ “Happy New Year” ከ25 ብር ካርድ ጋር ይሁንልን!•b2004 ህጋዊና ህገወጥ የቡሄ ጨፋሪዎች ይለያሉ. . .•2003 የተረት ዓመት ተብሏል. . .ዘወትር ለአውዳመት በቴክስት ሜሴጅ የ..እንኳን አደረሳችሁ..መልዕክት የሚልክልን ቴሌን ለመቅደም በማሰብ ይኸው “Happy New Year” ብያለሁ፡፡ ቴሌ እቺን መቀደም ለማካካስ ከ..እንኳን…
Rate this item
(0 votes)
የተራበው- ፈረሱ የሳቀው የዶ/ር አቡሽን የኳንተም ሜካኒክስ መጽሐፍ አንብቦ ነው፡፡ ...በመጽሐፉ ማንም ሰው ..ኳንተም.. የሚባል ነገርን እስከሆነ ድረስ፤ በህይወት ላይ ያሉ ችግሮቹን መፍታት... አንድ ቦታ ብቻ ሳይሆን አርባ የተለያየ ቦታ በአንድ ቅበት መገኘት ይችላል፡፡ ፈረሱ ሳቀ፤ ኳንተም መሆን ብቻ ነው…