ፖለቲካ በፈገግታ
ሟች፡- እ-ፎ-ይ ተገላልኩ ብሎ ነው የሳቀው ፈረሱ፡፡ የሞት ሎተሪ ወጣለት፤ የሞት ዲቪ. . . ፈነዘጠ፡፡ ከእንግዲህ የኑሮ ውድነት. . . ስቃይ. . . ጦም ማደር ብሎ ነገር እሱንእይመለከተውም፡፡ ፡፡ ፡፡ ከራሚ ይጭነቀው፡፡ ሞት የቀረ መስሎት ተስፋ ቆርጦ ነበር፤ . .…
Read 3552 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እንዴትይዟችኋልክረምቱ?ብርዱመቼምእንደኑሮውድነቱበየዕለቱእያመረረነው አይደል...አንዳንድ የሸገርሴትእህቶቻችንንአለባበስየተመለከተግንጊዜውየብርድሳይሆንእልምያለየሙቀትወቅት ሊመስለው ይችላል፡፡ ወዳጅ አገር ቻይናስ ምን ብንበድላት ነው በክረምት ስስ ታይቶችን አምጥታ የዘረገፈችልን? ወይስ ታይቶቹ ..ብርድ ፕሩፍ.. (ብርድ ተከላካይ) ናቸው? እኔማ ምን አሰብኩ መሰላችሁ... አሰብኩ ሳይሆን አሳሰበኝ ኢህአዴግ ወጪ ወራጁ ሁሉ ግብርና ቫት ካልከፈለ በሚል ..ሰፍ.. ባለበት…
Read 3388 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኢቲቪ ጋዜጠኛ - ፈረሱ ለምን እንደሳቀ ምንም የሚያጠያይቅ ነገር አይደለም፡፡ ድልን በድል ላይ እየተቀዳጀ በሚዲያ ካፑን ለመውሰድ ወደ ፍፃሜው ጨዋታ ስላለፈ ነው፡፡ እነ ፍቅር ይልቃል እነ ሰኢድን የያዘ ቡድን በጋዜጠኝነት ብቻ ሳይሆን በእግር ኳሱም አሸናፊ እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡
Read 3552 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
.ያለ ዕዳው ዘማች.. ለምን ይሆናል? ባለፈው ሳምንት በመጠኑ ያስቃኘኋችሁን የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት የዶ/ር ነጋሦን መጽሐፍ አንብባችሁት ከሆነ እሰየው! ለማንኛውም ግን የዛሬ ወጌን ከመጽሐፉ ባገኘሁት አስደማሚ ወግ ልጀምር አስቤአለሁ፡፡ዶ/ር ነጋሦ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት፤ አባታቸው ዓይነ ስውሩ ቄስ ጊዳዳ…
Read 3811 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በኮረኮንች በአባጣ ጎርባጣ የተሞላው የፖለቲካ መንገድ ከቤቴ ልወጣ ስል ትጥቅና ስንቄን በቅጡ ማሟላቴን አረጋገጥኩ፡፡ መቅረፀ ድምና ማስታወሻ ደብተር ከጥሩ ብዕር ጋር ይዣለሁ፡፡ የአንድ የፕሬስ ጋዜጠኛ ዋነኛ መሳሪያዎቹ እኒሁ ናቸው፡፡ የምሄደው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ አዳራሽ የሚያካሂዱትን ሁሉን አቀፍ…
Read 3726 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
..ነቄ ተቃዋሚ.. መጠላለፍ የፋራ ነው ይላል. . . የፕሮግራማቸው መመሪያ “positive thinking” ነው. . . ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው. . . ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው. . . እንደተለመደው ፖለቲካዊ ወጋችንን በቀልድ እንጀምረዋ( በነገራችን ላይ አንዳንድ ቀልዶች የሰማችኋቸው ቢሆኑ…
Read 4377 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ