ፖለቲካ በፈገግታ
ወዳጆቼ፤ ለመሆኑ ታላቋ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አሁኑ ከየአቅጣጫው በፈተና የተወጠረችበት ጊዜ ኖሮ ያውቃል? (ቢኖርም ባይኖርም ለወደፊትም ፈጽሞ አይግጠማት!) ያለ ኃጢያቷ መከራዋን በላች እኮ! ከውስጥም ከውጭም እኮ ነው እየተናጠች ያለች በአንድ በኩል እነ ግብፅና ሱዳን የጎን ውጋት ሆነውባታል- በፈረደበት የህዳሴው ግድብ…
Read 2624 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ዓለማቀፍ ሚዲያዎች የታጣቂውን ቡድን አጀንዳ በማራመድ በትግራይን ያለውን ሁኔታ ያባብሱታል አያቃልሉትም” ኡጋንዳዊው ጋዜጠኛ ኩንጉ አል-ማሃዲ አዳም ከትናንት በስቲያ ሃሙስ በድረ ገፅ ባሰፈረው ፅሁፉ፤ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የታጣቂውን ህውሃት ቡድን አጀንዳ በማራመድ በትግራይ ያለውን ሁኔታ ያባብሱታል እንጂ አያቃልሉትም ሲል ክፉኛ ተችቷል።…
Read 1911 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እኔ በግሌ “ፕራንክ” የሚሉት ነገር ብዙም አያዝናናኝም፡፡ ሰውን መሸወድ፣ ማጃጃል፣ማታለል፣ ማደናገር፣ ማስደንገጥ ወዘተ… ልዩ ጥበብ ወይም ችሎታ አይጠይቅም፡፡ ድፍረት ብቻ ነው የሚፈልገው፡፡ እንደውም ፕራንክ አንዳንዴ ከ”አፕሪል ዘ ፉል” ጋር ይመሳሰልብኛል፡፡ በእርግጥ “አፕሪል ዘ ፉል” በዓመት አንዴ ነው የሚመጣው፡፡ በነገራችን ላይ…
Read 2085 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በብዙዎች ዘንድ በአወዛጋቢነታቸው ነው የሚታወቁት ብል አልተሳሳትኩም፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበርነታቸው የለቀቁት በሰላምና በፍቅር አይደለም፡፡ እንደተለመደው በውስጥ አመራር መካከል በተፈጠረ ውዝግብ ሲናጡ ቆይተው “መፈንቅለ ፓርቲ” በሚመስል ሁኔታ ነው ከመሪነታቸው የወረዱት፡፡ ከዚያ በኋላ የካበተ ልምዳቸውን…
Read 2130 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“የአንዳንዶች ሞት እንደ ኮላተራል ዳሜጅ ይቆጠራል” በዚች ዓለማችን ላይ የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ዋጋ አላቸው የሚል ሰው ካለ፣ እኔ ፈጽሞ አልስማማም። ጥቂቶች እጅግ ይከበራሉ፤ የሚሰጣቸውም ግምት የላቀ ነው። አያሌዎቹ ግን ከእነ መፈጠራቸውም የሚያስታውሳቸው የለም - ማንም ከሰው ተርታ አይቆጥራቸውም።ይህን የምለው…
Read 3434 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ተቃዋሚዎች ከምርጫው እንዳይወጡ ተማጽነዋል • የማኒፌስቶ ድርሰት የሚጽፉ ፓርቲዎች አሉ ተብሏል • ለ"ተረኝነት" አቀንቃኞች ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል በኮሮና ሳቢያ መራዘሙን ተከትሎ፣ ፓርቲዎችን ያወዛገበው 6ኛው አገራዊ ምርጫ፤ እነሆ በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል - በወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በሚመራው ብሔራዊ…
Read 3122 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ