ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(36 votes)
 የዘር ከበሮ መደለቅ ተያይዞ መጥፋትን ያስከትላል የዛሬ የፖለቲካ ወጌን የምጀምረው ባለፈው ረቡዕ ለንባብ በበቃው “ሪፖርተር” ጋዜጣ ላይ “ለፖለቲካዊ ጉዳዮች አነስተኛ ትኩረት የሰጠው የፕሬዚዳንቱ ንግግር” በሚል ከሰፈረው ወቅታዊ ዘገባ፤ ትኩረቴን የሳቡትን አንድ ሁለት አንቀፆች መዝዤ፣ ለእናንተ በማካፈል ነው፡፡ (እንድትገረሙ ወይም እንድትደመሙ!)…
Rate this item
(18 votes)
አገርን መንከባከብ ሳናጣት ነው የጥንቱ የአልባንያ ኮሙኒዝም አቀንቃኙ “ኢህአዴግ ነፍሴ”፤ ደርግን ከአራት ኪሎ ቤተ መንግስት አስፈንጥሮ (የስንት ዘመኑን ትግል፣ የሰኮንድ አስመሰልኩት አይደል!?) የስልጣን መንበሩን ወይም ወንበሩን የተቆናጠጠ ሰሞን ምን ያልተባለ ነገር አለ?! (በርግጥ ወዲያውኑ ሶሻሊዝምን መሳቢያ ውስጥ ከትቶ “ነጭ ካፒታሊዝም”ን…
Rate this item
(30 votes)
· “የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ”?-- “የዶ/ር ነጋሶ ኢትዮጵያ”?---”የደርግ ኢትዮጵያ”???· መንግስትን፤ “ኢትዮጵያዊነታችንን” መልስልን ----ብለን ብንከሰውስ ? አያችሁልኝ … “የከፍታ ዘመን” በምኞት ብቻ እንደማይመጣ! አዲሱ ዓመት ገና ከመጥባቱ ከወደ ኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሰማናው ድንበር ተኮር ግጭት ያሳፍራል፡፡ የሚያሳፍረው ከወትሮው በተለየ በክልሎቹ ታጣቂ…
Rate this item
(14 votes)
 • የ”ፍቅር ቀን” ማለት ተቃዋሚዎች ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር እራት ሲበሉ--- • የቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ”፤የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያጅብ ድንቅ ዜማ ነው--- ልማታዊ መንግስታችን፤የሚሊኒየሙ 10ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ፣መጪው ዘመን “የኢትዮጵያ ከፍታ” ይሆናል ብሏል፡፡ እኛም ቢሆን ነው ብለን ተቀብለናል። መንግስትን ማመን አስቸጋሪ ቢሆንም (ማንኛውንም መንግስት…
Monday, 03 April 2017 00:00

ኮርኳሪ የፖለቲካ ቀልዶች!!

Written by
Rate this item
(150 votes)
ዓይኖች ሲገለጡ -----የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽ አንድ ማለዳ፣ እየሮጡ የአካል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ፣ የመንገዱ ጥግ ላይ ካርቶን የያዘ አንድ ትንሽ ልጅ ያያሉ፡፡ ስለ ልጁ ለማወቅ ጉጉት ያድርባቸውና ጠጋ ብለው፤“ማሙሽዬ፤ ካርቶኑ ውስጥ ምንድን ነው ያለው?” ሲሉ ይጠይቁታል፡፡ ትንሹ ልጅም፤ “የድመት…
Rate this item
(42 votes)
ከዚህ በታች የቀረቡት ቁርጥራጭ ሃሳቦች የዛሬ ዓመት ግድም በአገራችን የህዝብ አመጽና ተቃውሞ ተቀስቅሶ በነበረበት ወቅት በተለያዩ ጊዜያት የተከተቡና ፌስቡክ ላይ ፖስት የተደረጉ ናቸው፡፡ ከጭንቀት፣ ግራ ከመጋባት፣ ከፍርሃት፣ መጪውን ካለማወቅ፣ ተስፋ ከመቁረጥ፣ ለራስ ደህንነት ከመፍራት፣ አገርን ከመውደድ (ወይም ነፍስን)፣ በዕጣ ፈንታችን…
Page 8 of 40