ፖለቲካ በፈገግታ
ቢሊዬነሩ ትረምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ገንዘብ አጥሯቸዋል“ትረምፕ አሜሪካንን እንዲያከስር መፍቀድ የለብንም” ሂላሪ ክሊንተን“የሂላሪ ክሊንተን ፀጉር የእውነት አይደለም፤ዊግ ነው” ዶናልድ ትረምፕ በመጪው ህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ሁለት ተወዳጅነት የሌላቸው እጩ ፕሬዚዳንቶች የሞት ሽረት ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ (የቃላት ጦርነቱ አሁንም ተጧጡፏል!)…
Read 9589 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“የህይወቴ ቃና ለውጥ የጀመረው ኢህአዴግ ሥልጣን ሲይዝ ነው!”· ቅሌትና ኪሳራ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በዝተውብናል ! የግንቦት 20 ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል እንደተወራለት ባይሆንም ብዙዎቹን የመንግስት ባለሥልጣናትና መ/ቤቶች ሥራ አስፈትቶ በድምቀት ተከብሯል፡፡ (;ግንቦት 20 ውስጤ ነው!; በሚል!) በነገራችን ላይ…
Read 5562 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
*መልካም አስተዳደር? የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት? የዜጎች ስደት? ኪራይ ሰብሳቢነት?• “ታላቁ የህዳሴ ግድብ ውስጤ ነው!!” የግንቦት 20፣ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ዋዜማ ላይ ነን፡፡ እንኳን ለዋዜማው አደረሳችሁ፡፡ የማይመለከታችሁ እንደተለመደው ልትዘሉት ትችላላችሁ፡፡ በነገራችሁ ላይ የዘንድሮው ድርብ በዓል ነው፡፡ ግንቦት 20…
Read 6396 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኢህአዴግ 25ኛ ዓመት በዓል ደርግን በማውገዝ አይከበርም“ግንቦት 20 ውስጤ ነው!!” ለማለት ፈለግሁና ያዝ አደረገኝ እንኳን ለግንቦት 20፣ የሃያ አምስተኛ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በአሉ አይመለከተንም የምትሉ ውድ አንባቢያን (ኢህአዴግም ብትሆኑ!) በጨዋ ደንብ የድል መግለጫውን ዝለሉት፡፡ (ከእነአካቴው ጽሁፌን ከተዋችሁት ግን ቅራኔ…
Read 6439 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኢህአዴግ 25ኛ ዓመት በዓል ደርግን በማውገዝ አይከበርም“ግንቦት 20 ውስጤ ነው!!” ለማለት ፈለግሁና ያዝ አደረገኝ እንኳን ለግንቦት 20፣ የሃያ አምስተኛ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በአሉ አይመለከተንም የምትሉ ውድ አንባቢያን (ኢህአዴግም ብትሆኑ!) በጨዋ ደንብ የድል መግለጫውን ዝለሉት፡፡ (ከእነአካቴው ጽሁፌን ከተዋችሁት ግን ቅራኔ…
Read 3103 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ከተጠያቂነት የመሸሽያ አዲሱ ስትራቴጂ “ፈርሙልኝ” ሆኗል• ‹‹ብዝሃነት››ን በተመለከተ አገራዊ መግባባት ላይ አልተደረሰም እንኳን ለዓለም አቀፉ የፕሬስ ቀን አደረሳችሁ! ይባል አይባል ግን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ለነገሩ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች ቀን አደረሳችሁ እንደማለት እኮ ነው፡፡ ወይም ደግሞ እንኳን ለዓለም የውሃ ቀን…
Read 5390 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ