ማራኪ አንቀፅ
የእኛና የሌላኛዎቹ አለም ፍጡራን ነገር …አጠቃላይ ቁመናው በወፍራም ብርሃንና ጨረር ተቀርፆ ይታየኛል እንጂ ዝርዝር መልኩን ማየት አልችልም። ደንግጫለሁ። የእግዚአብሔር ይሁን የሞት መልአክ ባላውቅም ከፊቱ በግንባሬ ወደቅሁ።“ምን ሆንህ?” የሚል ንግግር ሰማሁ። የድምፁ አይነት ከሰው ልጅ ድምፅ ቃና ይለያል፣ ለጆሮ የሚከነክንና የሚሰቀጥጥ…
Read 204 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--የመጀመሪያው ሁለንታዊ መድረክ በተዘጋጀበት አዳራሽ ውስጥ ከዓለም ሀገራት ተወክለው የመጡ ሰዎች እንዲሁም ባረኖች በረድፍ በረድፋቸው ተቀምጠዋል። የመድረኩ የአዘጋጅ ክፍል አባላት (እኔን ጨምሮ) የቅድመ አዳራሽ ሥነ ስርዓቶችን አስፈፅመናል፤ የትውውቅ፣ የቁርስ፣ የሙዚቃ፣ የፎቶና ቪዲዮ ትዕይንት… ሁሉም የቅድመ አዳራሽ መርሃ ግብር በስኬት ተከናውኗል።…
Read 193 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አባት-ቢስ ገላ ነው፡፡ አንድ ልጅ በዚህ ቤተሰብ ይወሰዳል፡፡ ሰፈር ጎረቤት ለገንፎ ይጠራና ይበላል፡፡ ይጠጣል፡፡ እንደ አገሩ ደንብ ስም የማውጣት ልማድ የሚቀጥለው ከዚህ በኋላ ነው፡፡ የተሰበሰበው ሰው ሁሉ በየራሱ ስም እያወጣ ሰጠ፡፡ በመጨረሻ ከስሞቹ መካከል የሚወደደውን ማጽደቅ ያለበት የቤቱ አባወራ ነውና፣…
Read 386 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“የዘመኑ ጀግንነት ዲሞክራሲያዊነት እንጂ ማናቸውም የኃይል እርምጃ አይደለም፡፡ የሥልጣኔ ቆራጥነት በውይይትና በምክንያታዊ ሙግት መረታታት እንጂ እያደቡ መጠፋፋትና አንዱ ለአንዱ መቃብር መቆፈር አይደለም፡፡”
Read 700 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንድ ኤርትራዊ እዚያው ኤርትራ ቤተ መንግስት ስብሰባ ላይ አንድ ሐሳብ አመጣ፡፡ ይኼ የኤርትራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይላል፡፡ ኢትዮጵያን ይወዳል፤ ሆኖም ኢትዮጵያን አያውቅም፡፡ እናም እስቲ ገበሬውንም፣ ሠራተኛውንም ተራ ተራ አስገብተን፣ ወደ መሃል ሀገር ወደ ደቡብም፣ ወደ ሰሜንም፣ ወደ ምዕራብም እየወሰዳችሁ፣ ኢትዮጵያ…
Read 974 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ልቦለድ መሳዩ ድንገቴበ1972 አሥመራ ከተማ በቁም እስረኝነት ዘመኔ ካጋጠሙኝና ፈፅሞ ከማይረሱኝ ኹነቶች መካከል በአንዱ ቀን ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ኒያላ ሆቴል አሥመራ ከሚገኙት ታላላቅ ሆቴሎች በቀዳሚነት የሚጠራ ትልቅ ሆቴል ነው። ያን ቀን እዚያ አካባቢ ለምን እንደሔድኩ ትዝ አይለኝም። ብቻ ከእሱ ፊት ለፊት…
Read 666 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ