ማራኪ አንቀፅ
“የዘመኑ ጀግንነት ዲሞክራሲያዊነት እንጂ ማናቸውም የኃይል እርምጃ አይደለም፡፡ የሥልጣኔ ቆራጥነት በውይይትና በምክንያታዊ ሙግት መረታታት እንጂ እያደቡ መጠፋፋትና አንዱ ለአንዱ መቃብር መቆፈር አይደለም፡፡”
Read 460 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንድ ኤርትራዊ እዚያው ኤርትራ ቤተ መንግስት ስብሰባ ላይ አንድ ሐሳብ አመጣ፡፡ ይኼ የኤርትራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይላል፡፡ ኢትዮጵያን ይወዳል፤ ሆኖም ኢትዮጵያን አያውቅም፡፡ እናም እስቲ ገበሬውንም፣ ሠራተኛውንም ተራ ተራ አስገብተን፣ ወደ መሃል ሀገር ወደ ደቡብም፣ ወደ ሰሜንም፣ ወደ ምዕራብም እየወሰዳችሁ፣ ኢትዮጵያ…
Read 760 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ልቦለድ መሳዩ ድንገቴበ1972 አሥመራ ከተማ በቁም እስረኝነት ዘመኔ ካጋጠሙኝና ፈፅሞ ከማይረሱኝ ኹነቶች መካከል በአንዱ ቀን ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ኒያላ ሆቴል አሥመራ ከሚገኙት ታላላቅ ሆቴሎች በቀዳሚነት የሚጠራ ትልቅ ሆቴል ነው። ያን ቀን እዚያ አካባቢ ለምን እንደሔድኩ ትዝ አይለኝም። ብቻ ከእሱ ፊት ለፊት…
Read 509 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አልነጋም፤ ካሳንቺስ ሰውዬው መኖሪያ ቤት በር ላይ ደርሰናል።ደወልን፤ ስልክ አነሳ። አሁን ልቤ ዐረፈ። ብዙ ጊዜ መንገድ ስለመኼድ ስንመካከር ደስ ብሎት ይሰማል። ዐልፎ ዐልፎ ደግሞ ይሳተፋል። “እዚኽ ደርሰን እንዲኸ አድርገን” ዓይነት። ከዚያ ጠዋት እንቀጣጠራለን። በሰዓቱ ግን የእሱ ስልክ አይሰራም።ሻንጣውን አንጠልጥሏት ወጣ።መንገዳችንን…
Read 978 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
(ክፍል አንድ)( አየህ ከድርሰት አቅራቢዎች ወገን ብቻ ሳልሆን እኔም አንባቢ ነኝ - ድርሰት ሞልቷል ባይ ነኝ፡፡ በአማርኛ አያሌ ደራሲያን ይጽፋሉ እኮ፣ ብዙ አሉ…የስንቱን ስም ልጥቀስልህ፡፡ በተለይ ተጽፈውየተቀመጡና ያልታተሙ እጅግ ጥሩ-ጥሩ መጻሕፍት እንዳሉ አጋጥሞኛል፣ አውቃለሁም፡፡ ችግራችን የደራሲያን ሳይሆን በአንባቢያን በኩል ነው፡፡…
Read 1046 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ኮሎኔል መንገሻ ወልደ ሚካኤል (8) ከአባቴ ጋር አንድ ኮርስ ሲሆኑ ያገኘኋቸውም አዲስ አበባ ነበር። አባቴ የልዩ ኃይሉ አዛዥ ሆኖ ድሬደዋ የሚሠራበት ወቅት እሳቸው እዚያው ከተማ የመድፈኛ ጦር የትምህርት መኮንን ሆነው ለአንድ ዓመት ቆይተዋል። በወቅቱም ከአባቴ ጋር ብዙ ተቀራርበው እንደነበር ቃለ-ምልልስ…
Read 1338 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ