ማራኪ አንቀፅ
ከአልጋዬ ሳልወርድ ጆሮዬ የገባው የወፎች ዜማ ነው አይኔም ቀድሞ ያየው፣ ጸሃይ ስትወጣ ወርቃማ ጨረሯ በመስኮት ገብቶ ነው፤ ህብረ ዝማሬያቸው ሁሉም “ይቻላል” ነው፡፡ ታዲያ የኔ “አይቻልም” ከየት የመጣ ነው? ጸሃይ አላለችም፤ ወፎች እንዲያ ብለው ፍጹም አልዘመሩም፤ “ይቻላል” ነው ያሉት በሚያምር ድምጻቸው…
Read 3389 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ውድ እግዚአብሔር፡- ወንድሜን ጆሲን በጣም ነው የምወደው፡፡ ስነግረው ግን ገፍትሮ ጣለኝና አስለቀሰኝ፡፡ እናቴ እሱም ሊወደኝ እንደሚገባ ነግራኛለች፡፡ አንተስ ምን ይመስልሃል? -ሳሚ - ውድ እግዚአብሔር፡- ጓደኛዬ ሮዝ ጫማ ተገዝቶላታል፡፡ እኔ ደሞ ጫማውን ፈለኩት፡፡ መፈለጌ መጥፎ ነው እንዴ? ልሰርቃት ወይም ሌላ ነገር…
Read 4336 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ነ.መ እናቴ እንደአገር ናት ሁሉን ትሰጣለች እናቴ ስትያት… የእናቴ ሙዳይ ነሽ ጅል - ቀን ያልገለጠሽ! መቃብር ፈልፍሎ፣ ልቤ እናቴን ሲሻ ቃሏ ያፍነኛል፣ የአደራዋ ግርሻ! ስጦታዋን ሳልከፍት፣ ያውም የእምዬን እጅ ይጨንቃል መክረሜ፣ ፍቅርሽን ሳላውጅ፡፡ ዳተኛ ልቤ ውስጥ፣ ያላገኘሽ ቦታ ልግመኛ አንጀቴ…
Read 5369 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ጥቁር ድል በደም ላይ ስጋ ተቆርሶ ከጐድን አጥንት ከስክሶ ከኑሮም ነብስ ለግሶ ከምድርም እሰማይ ደርሶ ታሪኩን በወርቅ የፃፈ ለትውልድ ዘር ያተረፈ ገናናው እንደ ተራራ ሣተናው እንደ ደመና ታምኖልኝ እንደ ወይራ ወረሰኝ የሱ ድል ዝና ስስት አያውቅ እሱነቱ እምነት ታጥቆ እስከ…
Read 4784 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ታማኝ ባልነበርሽ ጊዜ እንኳን እወድሽ ነበር፡፡ ታማኝ ብትሆኚ ምን ላደርግ ነበር? ዣን ባፕቲስት ራኪን (ፈረንሳዊ ፀሐፌተውኔት) ያለፍላጐት ታማኝ ከመሆን ይልቅ ጭርሱኑ ታማኝ አለመሆን ይሻላል፡፡ ብሪግቲ ባርዶት (ፈረንሳዊት የፊልም ተዋናይትና የእንስሳት መብት ተከራካሪ) አዎ…ጋብቻው ተመልሶ ሊጠገን በማይችልበት ደረጃ እስከፈራረሰበት ጊዜ ድረስ…
Read 5524 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ