ማራኪ አንቀፅ
“ምነው አልፈራ ልጄ?” የተገረሙ የሚመስሉ አዛውንቱ ቀስ ብለው ጀመሩና ጎላ ባለ ድምፅ ቀጠሉ፡፡ “በስልጣኔ ሰማየ ሰማያት በደረሰች፣ በሀብት በናጠጠች አገር ላይ ሆኜ እጄን ለምፅዋት ስዘረጋ ምነው አልፈራ ልጄ? ድህነትን ሳይሆን ድሀን ለማጥፋት ታጥቀው በተነሱ ደግ መሪዎች መዳፍ ውስጥ ሆኜ ምነው…
Read 5561 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ስለፍቅርና አድናቆት አንድ ሰው ስታፈቅሩ፣ ፍቅሩ መነቃቃትና ተስፋ ያጐናፅፋችኋል፡፡ ያፈቀራችሁትን ሰው በምድር ላይ ማግኘት ባትችሉ እንኳን የእግዜር ፈቃዱ ከሆነ አንድ ቀን በገነት እንደምትገናኙ እምነት ይኖራችኋል፡፡ ምን ያህል እንደምወድሽ አላውቅም፡፡ ገና ምን ያህል እንደምወድሽ ግን አሳምሬ አውቃለሁ፡፡ ስናፈቅር አድናቆታችን ከልባችን ይሆናል፡፡
Read 6775 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ውድ እግዚአብሔር፡- የሰንበት ት/ቤት ለምንድነው እሁድ የሆነው? እሁድ እኮ አሪፍ የእረፍት ቀናችን ነው፡፡ ጆሴፍ ውድ እግዚአብሔር፡- ሳድግ ልክ እንደ ዳዲ መሆን እፈልጋለሁ፡፡ ግን ሰውነቴ በሙሉ እንደሱ ፀጉር በፀጉር እንዲሆን አልፈልግም፡፡ ሳም ውድ እግዚአብሔር፡- እሁድ ዕለት ቤ/ክርስትያን ስመጣ የምታየኝ ከሆነ አዲሱን…
Read 4733 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ውድ እግዚአብሔር፡- አንተ ነህ መብረቅ የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡ ቶም ውድ እግዚአብሔር እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል፡፡ በናትህ ተው በላቸው፡፡ ፒተር ውድ እግዚአብሔር፡- የሰንበት…
Read 4653 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንቺን ባጣሁ ቁጥር አንድ ኮከብ ከሰማይ ላይ ትወድቃለች፡፡ ሰማዩን ቀና ብለሽ ስትመለከቺው ምንም ኮከብ ከሌለና ከጨላለመ ጥፋቱ ያንቺ ነው፡፡ ጠፍተሽ በናፍቆት ተንገብግቤያለሁ ማለት ነው፡፡ ማንም ቢሆን ፍፁም አይደለም፤ በፍቅር እስክንወድቅለት ድረስ፡፡ ወንድ በዓይኑ ፍቅር ይይዘዋል፤ ሴት ደግሞ በጆሮዋ፡፡ ያልተወለዱ ልጆችህን…
Read 20209 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ይህን ሁሉ ነፃነት ይህን ሁሉ ቀለም ለትንሽ ወፍ ሰቶ ባሳብ የሚያስተኛኝ አድክሞ የሚያስተኛኝ ሃሳብ አጣሁና አንድ ህልም አለምኩኝ እኔው ፈጠርኩና የፈጠርኩት ህልሜ ህልሜን ሳስብ ባሪያው እያረገኝ ፈጥሬ ባለምኩት ሲወስድ ሲፈታኝ ህልሜ የሚያስፈራው ህልሜን ፈጥሬ ስፈራ ይኸው አሳተኝ ስፈራ ስፈራ ይኸው…
Read 5737 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ