የግጥም ጥግ

Saturday, 26 May 2018 13:04

እንደ መግቢያ

Written by
Rate this item
(15 votes)
እንደ መግቢያ ነቢይ መኮንንምነው ዛሬ እንባዬ፣ ለሰው ሳይታይ ይወርዳል ምነው ዛሬስ ልቅሶዬ ሰው - አይሰማው - ሙሾ ሆኗል ምን ታላቅ ሰው ሙቶብኝ ነውእንዲህ ድምፄ ድምፁን ያጣው?ዋ! ጋሽ አብይ!ጋሽ አብይኮ ሰው ነበር፣ ከሰውም ሰው የቅን ማማየረቂቅ ተምሳሌት በላይ፣ ዕፁብ ምስል የነብስ…
Saturday, 26 May 2018 13:04

እንደ መግቢያ

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንደ መግቢያ ነቢይ መኮንንምነው ዛሬ እንባዬ፣ ለሰው ሳይታይ ይወርዳል ምነው ዛሬስ ልቅሶዬ ሰው - አይሰማው - ሙሾ ሆኗል ምን ታላቅ ሰው ሙቶብኝ ነውእንዲህ ድምፄ ድምፁን ያጣው?ዋ! ጋሽ አብይ!ጋሽ አብይኮ ሰው ነበር፣ ከሰውም ሰው የቅን ማማየረቂቅ ተምሳሌት በላይ፣ ዕፁብ ምስል የነብስ…
Rate this item
(12 votes)
 “መጀመሪያ ቃል ነበር … ቃልም ስጋ ሆነ” ዮሐ. 1*14ከሕይወት ዑደት ቅጥ፣የዘፍጥረት የቃል- ንጥ፣ሀገር የማቆም፣ ሀገራዊ ቅምጥ…በፈጣሪኛ ሲሰላ፣ “ሰው” የመሆን ሰዋዊ ምጥ!“ልሳኑ” ነው መለዮው፣ ከእንሰሳት ሁሉ ተርታ፣ቋንቋው ነው መለያው፣ ከአውሬ መንጋ እንዲፈታ፤ዓለምን ሁሉ እንዲገዛ፣ ተፈጥሮን እንዲያስገብር፣በዓለም ላይ እንዲከብር፣ከፍጥረታት ሁሉ ልቆአእምሮው እጅግ…
Monday, 13 November 2017 10:43

ልጅነት

Written by
Rate this item
(27 votes)
የንጋት ጮራዓይኔ ላይ አበራጮ¤ ፎከረ አቅራራልቤ እንዳይደነግጥእንዳልሸበር እንዳልፈራ፡የምሽት ዳፍንትየሽምግልና ጥፊወንድ አንጀት አለስላሽልጅነት ቀጣፊእንደቱታ ራስ ሚመታሳይቀጥፈኝ በሽታየንጋት ጮራ እንዳይጠፋወኔዬ እንዳታንቀላፋጩህ ሸልል አቅራራልጅነቴ አደራእንዳልሸበር እንዳልፈራ(ልጅነት፣ ሰለሞን ደሬሳ፣ 1963 ዓ.ም)ጋሽ አስፋው ዳምጤ፣ ስለ ሰሎሞን ደሬሳ… “…ሰሎሞን አንባቢ ነበረ፡፡ በጣም በጣም በጣም አንባቢ!... ቮረሺየስ…
Rate this item
(17 votes)
እውነት ማለት የኔ ልጅ?” ብዬ ግጥም ልጽፍልሽ ስነሳ፣“እንቢዬው!” ብለሽ ሞግቺኝ፣ ጫጩት ሐሳቤን ሳልኮሳ፤ጥሬዬን ብቻ እያለምኩ፣ አንቺንም በሆዴ እንዳልረሳ!የእኔ ዕውነት ገንዘብ ነው ልጄ? ብቻ የምሸጠው አልጣ፣“የተጻፈበትን የቀለም ዋጋ” ባስር እጥፍ እስኪያወጣ፣መጻሕፍቴን አዳቅዬ፣ሁለቱን ባንድ አብቅዬ፣ዋጋ እንዲፋቅ ተባብዬ፣ ወደ ገበያ ብወጣ፣እንዴት አዋጪ መሰለሽ…
Monday, 13 November 2017 10:40

ሰለሞን

Written by
Rate this item
(12 votes)
አይደለህም ያንድ ሰሞን! የማንም ያልሆንክ ህመም የራስህ የብቻ ቀለም የራስህ የብቻ ግጥም አንተኮ ነህ! ዕንባ ምን ይበጃል ላንተ፣ ራስህ የፊደል ዕንባ ራስህ የቃላት ቆባ! ሰለሞን፤ አደለህም ያንድ ዘመን! የሁሌ ፋና ነህና- የሁልጊዜ ፍልስፍና የዘላለም ግጥምኮ ነህ የዘለዓለምም ፊደል፤አንብበን የማንጨርስህደርሰን የማንጠግብህ…