የግጥም ጥግ
ስለጓደኝነትጨርሶ አታብራራ - ወዳጆችህ አያስፈልጋቸውም፤ ጠላቶችህ ደግሞ አያምኑህም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (እንግሊዛዊ ፖለቲከኛ)ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፤ አንተ ደግሞ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና የገዳም ሃላፊ መነኩሴ)ወዳጆችና መልካም ባህሪያት ገንዘብ ወደማይወስድህ ቦታ ይወስዱሃል ይዘውህ ይሄዳሉ፡፡ ማርጋሬት ዎከር (አሜሪካዊ ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ)እኩያህ ያልሆኑ…
Read 3377 times
Published in
የግጥም ጥግ
የማየውን ስዬ አላውቅም፡፡ ሰውነቴ የሚነግረኝን ነው የምስለው፡፡ ባርባራ ሄፕዎርዝ (እንግሊዛዊ ቀራፂ)ለእውነተኛ የፈጠራ ሰዓሊ ፅጌረዳን እንደመሳል የሚያስቸግረው ምንም ነገር የለም፤ ምክንያቱም ያንን ከማድረጉ በፊት በመጀመርያ እስከ ዛሬ የተሳሉትን ፅጌረዳዎች ከአዕምሮው ማውጣት አለበት፡፡ ሔንሪ ማቲሴ (ፈረንሳዊ ሰዓሊና ቀራፂ)ከራስህ ውስጥ መተዳደርያህን መፍጠር በጣም…
Read 2931 times
Published in
የግጥም ጥግ
አዕዋፋት ሁሉ ሽቅብ ይበራሉ አክናፎቻቸውን - ያወናጭፋሉበደመነ ሰማይ - በጉም በጠቆረ ዝንብ መስሏል ላዩ - አንዳች የአዕዋፍ ዘር - ከጎጆው አልቀረሰማይ ላይ ምን አለ?!... ጭልፊት ታፏጫለች መንቁሯን አሹላ - ትሽከረከራለችጥንብ አንሳም ያውና - ከብዶት ሰውነቱ ከጉም ጋር ይጋፋል - ከነፋስ…
Read 3411 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፀሃፊዎች መድኃኒት አያዙም፤ ራስ ምታት እንጂ። ቺኑዋ አቼቤ (ናይጄሪያዊ ደራሲ፣ ገጣሚና ወግ ፀሃፊ)ትንሽ ልጅ ሳለሁ ውሸታም ነበር የሚሉኝ፡፡ አሁን ስድግ ግን ፀሃፊ ይሉኛል፡፡ አይሳክ ባሼቪስ ሲንገር (ትውልደ-ፖላንድ አሜሪካዊ ፀሃፊ)ተሰጥኦ ብቻውን ፀሃፊ አያደርግም፡፡ ከመፅሃፉ ጀርባ ሰው መኖር አለበት፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን…
Read 3005 times
Published in
የግጥም ጥግ
ላለ - መጨቆን ሞት ይቅር ይላሉ… ሞት ቢቀር አልወድም ከድንጋይ ---ቋጥኙ--- ከሰው ፊት አይከብድም፡፡ ማጣት ክፉ ክፉ፤ ችግር ክፉ ክፉ፤ ተብሎ ይወራል ከባርነት ቀንበር ከሬት መች ይመራል፡፡ ***ለ- ጅገና ተው! ተመለስ በሉት ተው! ተመለስ በሉት!ያንን መጥፎ በሬ ከጠመደ አይፈታም ያገሬ…
Read 3316 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ መሳሳም)“ፂም የሌለው ስሞሽ (Kissing) ጨው እንደሌለው እንቁላል ነው” የሚል የቆየ የስፓኒሾች አባባል አለ፡፡ማዲሰን ጁሊየስ ካዌይን (አሜሪካዊ ገጣሚ)እሱ ከሳመኝ በኋላ የቀድሞዋ እኔ አይደለሁም፡፡ ሌላ ሰው ሆኛለሁ፡፡ ገብርኤላ ሚስትራል (ስፔናዊት ገጣሚ፣ ዲፕሎማትና የትምህርት ባለሙያ)መሳም እወዳለሁ፤ የሥራዬ አካል ነው። እግዚአብሔር ወደ ምድር…
Read 5080 times
Published in
የግጥም ጥግ