የግጥም ጥግ
አፈቅርሻለሁ ነፍሴ፤እንደ እራሴእንደ አበቦቹ ሽታ፤ እንደ ቢራቢሮ እስክስታ፤እንደ ጥርኝ ጭቃ፤ልክ እንደ ስጦታ ዕቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ፍልስፍና ሃሳብ፤ሊጠግብ እንዳለ ረሃብ፤እንደ ህፃን ልጅ ሳቅ፤እንደ ዘላለማዊ ሃቅ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሎጂክ፤እንደ ተፈጥሮ ህግ፤እንደ ቋንቋ፤ልክ እንደ ሙሉ ጨረቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሙዚቃ ቅንጣት፤እንደ አልጋ ውስጥ ትኩሳት፤ልክ…
Read 1547 times
Published in
የግጥም ጥግ
“አገር ውዝግብ ውስጥ ስትወድቅ የማይናድ የሚመስለው ይናዳል። ከድጡ ወደ ማጡ ይሄዳል። “ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” ያሰኛል። ህዝብ መሪዎች ላይ እምነት ያጣል። ሰላም ሰላም-የሚለው ሁሉ ትርምስና ሁከት ይሰማዋል።“
Read 1195 times
Published in
የግጥም ጥግ
(በድሉ ዋቅጅራ) (በድሉ ዋቅጅራ)ወንድምን ከወንድሙ ቢለዩት፣ አልቦ ስጋ - ደም፣ ነፍስም አልቦ፤ጮጮ ላይሞላ፣ ታልቦ ታልቦ፤ልምሻ ሊጥለው፣ አቅም ሰልቦ፡፡ወልነት ያጣው፣ የኛም ቃል፤ሲዘረጋ ይጠቀለላል፤ሲያወፍሩት፣ ደርዙ ይሰላል፡፡የሰው ልጅ ንፉግ ህይወቱን፣ ለነገ ቸርነት ሲያጨው፤ያልተጨበጠ ድንግዝ ምኞቱን፣ በዛሬ ብርሀን እያየው፤ተስፋ አለና ሰየመው፡፡ችግሩ ከተስፋችን ስር፣ ያቆጠቆጠው…
Read 1259 times
Published in
የግጥም ጥግ
ተኖረና – ተሞተ“ሳለ – ለሌለ”እየታለ . . . እየተሌለበመሸ – ነጋ – መሸእንደነበረ . . . እንዳለእንዳደረ . . . እንደ – ዋለእንዲሁ . . . እንደ – ዋተተ“መኖር”ን እንደ – ሞገተ“ኗሪ” ሳይኖር . . .ኖረ . . . ኖረና…
Read 1115 times
Published in
የግጥም ጥግ
በየጧት ይመጣልማለዳ ይመጣልአዳዲስ እንግዳ!ለሰው ፀጉረ-ልውጥ ለሀገሩ ባዳ።እንደ ለሰው-ማሰብ ያለ አዲስ እንግዳእንደ ጭንቀት ያለ አዳዲስ እንግዳእንደ ሀሴት ያለ አዳዲስ እንግዳእንደ ሀዘን ያለ ቅስም እንደመስበርወይ እንደብልግናወይ እንደማቀርቀርድንገት ሳይጠበቅ ከተፍ የሚል ሀሳብአዳዲስ እንግዳ፣ ለቀልብ የማይቀርብቀን በቀን ማለዳሁሉም ይመጣሉ!በል ተቀበላቸው!ያዘን ማ´ት ቢሆኑም፤ ቤትን የሚያፈርሱንብረት…
Read 1020 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደ ሐገር ባህል ልብስ~አምሮ እንደ ተሠፋያኖረን አስውቦ~ህብረ ቀለም ሰጥቶ~ፍቅር እምነት ተስፋእንደ ጉም ብን ብሎ~ሳናውቀው ከጠፋበየእምነት በዐሉ~አንድ ማዕድ ተቋድሰንበልተን ካደግንበት~ ፍቅር ተጎራርሰንነገር ሳይሆን እሳት~ ተጫጭረን ፍሙንየጉርብትናን ልክ~ የጎረቤት ጥቅሙንካጣጣምነበት ደጅ~ የአብሮ መኖር ጣዕሙንበሰልፍ የመረጥነው~ የጣልንበት ተስፋቤት መስጊድን ማፍረስ~እስኪደርስ ከከፋዝናብ ፀሀይ ንቀን~በሠልፍ…
Read 1271 times
Published in
የግጥም ጥግ