የግጥም ጥግ
ላለ - መጨቆን ሞት ይቅር ይላሉ… ሞት ቢቀር አልወድም ከድንጋይ ---ቋጥኙ--- ከሰው ፊት አይከብድም፡፡ ማጣት ክፉ ክፉ፤ ችግር ክፉ ክፉ፤ ተብሎ ይወራል ከባርነት ቀንበር ከሬት መች ይመራል፡፡ ***ለ- ጅገና ተው! ተመለስ በሉት ተው! ተመለስ በሉት!ያንን መጥፎ በሬ ከጠመደ አይፈታም ያገሬ…
Read 3582 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ መሳሳም)“ፂም የሌለው ስሞሽ (Kissing) ጨው እንደሌለው እንቁላል ነው” የሚል የቆየ የስፓኒሾች አባባል አለ፡፡ማዲሰን ጁሊየስ ካዌይን (አሜሪካዊ ገጣሚ)እሱ ከሳመኝ በኋላ የቀድሞዋ እኔ አይደለሁም፡፡ ሌላ ሰው ሆኛለሁ፡፡ ገብርኤላ ሚስትራል (ስፔናዊት ገጣሚ፣ ዲፕሎማትና የትምህርት ባለሙያ)መሳም እወዳለሁ፤ የሥራዬ አካል ነው። እግዚአብሔር ወደ ምድር…
Read 5400 times
Published in
የግጥም ጥግ
ታሪክና ተስፋ ነ.መ. በዚህኛው መቃብር ጎን ታሪክ ተስፋ አታድርግ ይላል ሆኖም በዕድሜያችን አንድ ቀን ያ የናፈቅነው ማዕበል ፍትሕ ተጭኖ ይመጣል ያኔ ታሪክና ተስፋ፣ ዜማው ጥሞ ቤት - ይመታል!! “ዘ ኪውር አት ትሮይ”ሶፎክለስ(ሲሙስ ሔንሲ ወደ እንግሊዝኛ እንደመለሰው)
Read 3243 times
Published in
የግጥም ጥግ
ታሪክና ተስፋ ነ.መ. በዚህኛው መቃብር ጎን ታሪክ ተስፋ አታድርግ ይላል ሆኖም በዕድሜያችን አንድ ቀን ያ የናፈቅነው ማዕበል ፍትሕ ተጭኖ ይመጣል ያኔ ታሪክና ተስፋ፣ ዜማው ጥሞ ቤት - ይመታል!! “ዘ ኪውር አት ትሮይ”ሶፎክለስ(ሲሙስ ሔንሲ ወደ እንግሊዝኛ እንደመለሰው)
Read 3425 times
Published in
የግጥም ጥግ
የምወድሽ ስለአንቺነትሽ ብቻ አይደለም። ካንቺ ጋር ስሆን ስለምሆነው እኔነቴም ጭምር ነው፡፡ ሮይ ክሮፍትመፈቀርን ብቻ አይደለም የምፈልገው፤ መፈቀሬ እንዲነገረኝም እሻለሁ፡፡ ጆርጅ ኤልዮትሰዎችን ከፈረጅካቸው ለፍቅር ጊዜ አይኖርህም፡፡ ማዘር ቴሬዛአንቺ ለእኔ ጣፋጭ ስቃዬ ነሽ፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሶን ፍቅር ፈፅሞ ተፈጥሮአዊ ሞቱን ሞቶ አያውቅም፡፡…
Read 5011 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዛሬስ ስሌቱ ስንት ሆነ?“መሬት፣ሴትና ሀገር…፣ አንድ ናቸው” አትበሉኝ፤ አንድነታቸው ከሩቅ ይቀፋል፣ሶስቱም ባንድ ላይ የከሸፉ እንደሁ፣ ነገረትምህርት ባፉ ይደፋል…!የ‘ውነት፣ የ‘ውቀት ሀቲታችን፣ እንደ ፈርስ እጣቢ ይከረፋል፤ሰብአዊነት እስከ መለኪያው፣ በየጎሰኛው ከርስ ሰጥሞ ይነጥፋል፤በዘመን እርከን ሳይገደብ፣ ትውልድም በትውልዱ ይጣፋል!ታዲያ እኛ እንኳ፣ እናስላው ጎበዝየአዙሪት ርዕዮትዓለሙን…
Read 3285 times
Published in
የግጥም ጥግ