የግጥም ጥግ
የፖለቲካ ቀልዶች ትርጓሜ “የፖለቲካ ቀልዶች ችግር አንዳንዴ እንደባለቤቶቻቸው ሊመረጡ መቻላቸው ነው” * * *የፖለቲከኛ ትርጉም ፖለቲከኛ ማለት ጀልባዋን ራሱ ነቅንቆ፣ አናግቶ ሲያበቃ፤ ከዚያ እያንዳንዱን ሰው እባህሩ ላይ ማዕበል ተነስቷል ብሎ ለማሳመን የሚችል ሰው ነው! * * *የየምርጫ ጣቢያ ትርጉምየምርጫ ጣቢያ…
Read 4752 times
Published in
የግጥም ጥግ
ትንሽ ስለ ቀልድቀልድ መቼና እንዴት መጠቀም አለብን ብሎ መጠየቅ ያባት ነው፡፡ ቀልድ በመደበኛም ሆነ በኢመደበኛ ንግግር ውስጥ መሠረታዊ ግብዓት ሆኖ ያገለግላል፡፡ ቀልድ ቅመም ነው፡፡ ወጥ በቅመም እንደሚጣፍጥ ሁሉ በጥንቃቄ መመረጥ፣ መመጠንና በትክክለኛው ሰዓት መጨመር ይኖርበታል፡፡ ቀልድ በትክክል ከተመጠነና ከተጨመረ በብርቱ…
Read 6936 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነብስ-ያወቀ ውሻና ነብስ-ያላወቀ ሰውከዕለታት አንድ ቀን፤ ነብስ-ያወቀ ውሻ፣ አንዲት መሸታ ቤት፣ ግሮሠሪ ገብቶ፤ ነብስ-ያላወቀ ሰው፣ ሲመሽት አግኝቶ እንደ ሰዉ “ሃይ ሃይ!፣ “ፒስ ነው” “ኩል ነው!” - ሳይል፤ በወግ እጅ ነስቶ እንዳገሩ ባህል፣ ሰላምታውን ሰጥቶ፣ በውሻ ትህትና ጂን አዞ ቁጭ አለ-በረዶና…
Read 5012 times
Published in
የግጥም ጥግ
ቀለበት አስሮ እንደያዘው እንደደለለው ጋብቻ ግብሩን ከቶ ሳላገኘው ተጃጅዬ በስም ብቻበምኞት ህልም በአጉል ተስፋ እስትንፋሴ እየራቀ አኗኗሬ እየከፋ ውስጤ ላዬ እያደፈ ብዙ አበቅቴ ተታለፈ፤ ቱር…ሳልል ብርር ….ሳልል እዚህ እዚያ ሳላዳርስ ጭብጥ ጥሬ እንኳ ይዤ ባልጠግበውም ላመል ሳልቀምስ ባይሞቀኝም እንዳይበርደኝ ጐጆ…
Read 3264 times
Published in
የግጥም ጥግ
አድረን ልንገናኝ….ነግቶ ልትመጪልኝ….ለአንድ ቀን ባጣሁሽ፣በዚሁ ቀን ብቻ - ብዙ ቀን ናፈኩሽ፡፡ማዕድኑ ሰውእግዜር አመዛዝኖ፣ከአፈሩ ዘግኖ፣መሬት ላይ በትኖ…‹‹ሰው ሁን›› ካለው ወዲህ…መኖር ያልደፈረ…መሞት ያልጀመረ…ለአንዱም ያልበቃ፣በአንዱም ያልነቃ፣ስንት አለ ጥሬ ዕቃ!?የሴት ልጅ ነኝየሴት ልጅ መባሌ - ቂም አያስይዘኝም፣ምክንያቱም አባቴ - አላረገዘኝም፡፡ በገጣሚ ሲሳይታደሰ /ዘ-ለገሐሬ/
Read 3420 times
Published in
የግጥም ጥግ
ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!ነ.መሙት - ዓመት በቃል አይገባም፡፡ ቢሆንም አሴ ቢሆንም፤ በመንፈስ ፅናት ውስጥ‘ኮ በመንፈስ ጽዳት ውስጥ‘ኮ ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ! የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ! ነብስ - አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም…
Read 5583 times
Published in
የግጥም ጥግ