የግጥም ጥግ

Saturday, 19 October 2013 12:38

ሰው ነው የረቀቀ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሰው ነው የረቀቀ ከሜርኩሪ ቬነስ፤ ከጨረቃ ከማርስከፕሉቶ ኔፕቱን፤ ኡራኑስ የላቀ ከጁፒተር ሳተርን፤ ከጣይ የደመቀ ባካባቢው ሁሉ እያሸበረቀ፤ ሰው አደገ አወቀ፤ መሬት እንቁላሉን ሰበረ መጠቀ፤ ሰው ዓለምን አየበጨለማው ቦታ ዶቃ አንፀባራቂውብ ሰማያዊ ኩዋስ፤ ሮዝ አብረቅራቂ፡፡በተጣራው አየር በነጣው ደመናባረንጉዋዴው ባህር ውሃ ተሸፍና፤ውብ…
Saturday, 28 September 2013 13:28

ዴንጌሣት

Written by
Rate this item
(7 votes)
ዴንጌሣት - የልጅ እሳት ዴንጌሣት - የልጅ መብራት…የባህል ችቦ መቀነት ከዘመን ዘመን ማብሰሪያ፣የመስቀል ብርሃን “ኬር” በሥራት፡፡ “በእሳት አትጫወት” ይላል አበሻ ልጁን ሲያሳድግ ዴንጌሣትን ባያውቀው ነው፤ የጉራጌን ባህልና ወግ ገና በጥንስስ በጭሱ፣ መስቀልን እንደሚታደግ በችቦ ማህል ተወልዶ፣ ንግዱን እንደሚያንቦገቡግ በእሳት አልፎ…
Saturday, 28 September 2013 13:25

ኢዮሃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢዮሃአበባ ፈነዳ!ፀሐይ ወጣ ጮራዝናም ዘንቦ አባራ ዛፍ አብቦ አፈራ፤ ክረምት መጣ ሄደ ዘመን ተወለደ አለም ሞቆ ደምቆብርሃን ሲያሸበርቅ ጤዛው ሲብረቀረቅህይወት ሲያንሰራራ ፍጥረት ሲንጠራራ ዘመን ተለወጠ መስከረም አበራ፡፡ “ኢዮሃ አበባዬ፡፡”(1955)
Friday, 13 September 2013 12:38

ሆደ ሰፊው ባሕር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሆደ ሰፊው ባሕር የአዲስ ዓመት ንጋት የአዲስ ዓመት ጠዋት ምን ያሳየኝ ይሆን?እያልኩኝ ስጠይቅ፣ በማለዳ ጉጉት፤ የመጣውን ዘመን፣ ወንዝ ሆኖ አገኘሁት፡፡ የመስከረም ፀሐይ፣ የአደዬ ጅረት ነው የመስከረም ፀሐይ፣ የአበባ ወንዝ ነው የአበባ ፍቅር ጽንፍ፣ አሊያም የመንፈስ ጐርፍ፤ በራሪው ጊዜ ነው፣ ክንፉ…
Friday, 13 September 2013 12:37

የዕንቁጣጣሽ ስጦታ

Written by
Rate this item
(3 votes)
አበው ሲሉ ሰማሁ፤ “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ፣ ፉክክር ምንድን ነው ዕድል በትከሻ፣ ሙያ በልብ ነው” እኔም ዛሬ ቀጠልኩ፤ ውጣ ውረድ በዝቶ፣ ልብ ያረጀባችሁ በዚህ እንቁጣጣሽ፣ አዲስ ልብ ይስጣችሁ! ጳጉሜ 4/1997 ዓ.ምነ.መ =============== መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!በአሉ:- ጐረቤት የተገዛ በግ ወይም…
Friday, 13 September 2013 12:36

የወንደላጤው የአዲስ ዓመት ፀሎት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
አምላኬ ሆይ!በዚህ አዲስ ዓመት ምነው ያንዷን ድምጿን ምነው ያንዷን ሳቋን ምነው ያንዷን ሽንጧን ምነው ያንዷን ባቷን ምነው ያንዷን ጡቷን ምነው ያንዷን ዓመል ምነው ያንዷን አንጐል ያንዷን ጨዋታዋን የሚጥም ለዛዋን ከየአካሏ ነጥቀህ ከገላዋ ሰርቀህ ሁሉን ማግኘት ብችል ነጥዬ ለብቻ ሙሉ ሴት…