የግጥም ጥግ
ጆሯችንን መርገምት ደፍኖት፣መርገምቱን ጥይት አቡኖት፣ጥይቱን አንጠረኛ አድኖት፣አንጠረኛውን ሙያው ሲያስንቀዉ፣አእምሮዉን ክፋት ሲያደቀዉ፣የቦዘኔዎች ምላስ ሲያደርቀዉ፣አሜሪካዊ ጥቁር ወንድሙም፣ የማንነትቀውስ ሲደፍቀው!አፍሪካዊነት ሲበለጨለጭ፣ ሕሊናችንን ንዋይ ሲያቅፈው፣ደናቁርት መሪዎች ታበዩ፤ መደማመጥን በሀይል ቀፍፈው!መንግስታት ቡድን አደራጅተውፖለቲካቸውንም አስደግፈው፣ሰውን በሰው ሲያጠፋፉ፣ ከቶ ማን ይሆን የሚተርፈው!?የባሩድ ፍንዳታ ያደነቆረው፣ድንቁርናውን በሌላ ጥይት ፣…
Read 2527 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ቁጥር 3)“አበሻ ፊቱ አይታወቅ፤ ያሸንፍም ይሸነፍም ፈረንጆቹ ብለው ቢሉም ለኛ ትታወቂናለሽ፡፡ እፊትሽ ላይ ድል ተጽፏል፡፡ የገጽታሽ ጠይም ብርሃን፣ ልበ ሙሉ ናት ይለናል፡፡ያልነው አልቀረም ጥሩዬ፤ ነገር የገባት ሰጐን ነሽ፤ ዘንድሮም ተረጋገጠ፣ ክንፍ - ያላት - ሯጭ መሆንሽ፡፡ ብለን ነበር ጐህ ሲቀድ……
Read 3884 times
Published in
የግጥም ጥግ
ልለምንህ ጣና - ልማጠንህ ዓባይ - አዋሽ እሺ በለኝአገሬ ተድራ - አገር ጠርቻለሁ - የአገር ድግስ አለኝ፤አገሩን የዳረ - አገር ህዝብ የጠራለአገር የጠመቀ - ለአገር የደገሰ፣መሬቱ እንጀራው ነው - ሀይቁም ወይንጠጁመች ይጨንቀውና - ደረሰ አልደረሰ፤ይኸው አገር መጣ!ይኸው አገር ወጣ!አገር ድግስ…
Read 8343 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደመግቢያክፍት የሥራ ቦታግጥም ፅፌ ፅፌ፣አላነብም ብሎ ሰዉ ቢያስቸግረኝ“ክፍት የሥራ ቦታ”፣ የሚል ከባድ ርዕስ-ያለው ግጥም ፃፍኩኝ!ማ ጮክ በል አለኝ?... ተሻማ ህዝብ ሁሉ፣ግጥሜን ገዛልኝ!በየቤቱ ሄዶ-ተስገብግቦ ጠግቦ፣ ዋለበት ቢመቸው-ሦስቴ አራቴ፣ አምስቴ፤ ደጋግሞ አነበበው-ግጥሙ እንዲህ አለቀ፡-“ውድ አንባቢዬ ሆይ በቢሮ፣ በቤትህ፣ በፍራሽ ላይ ያለህመንግስት ያላየውን፣…
Read 19622 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፍቅር ሽልማት የለውም አንተ ግን ሽልማት አለህ!እንደ ትንቢት - ተናጋሪ፣ የነገን ዕውቀት አበጀህ!የእናት ያባት ዕውቀት ማለት፤ የልጅ ሽልማት ውብ ኩራት!!የራስህ ትምርት ትጋት የራስህ ትምርት ንጋት የዛሬህን ጐዶሎ፣በነገ ጥበብህ መሙላትይሄ ብቻ ነው ዓለምህ፣ የራስህ ፍቅር ጉልላት!!(ነ.መ፤ ኢዮብና አሥቴር ለፍቅር የትምህርት ድል)ሰኔ…
Read 4013 times
Published in
የግጥም ጥግ
አፈር-አፈር ይብላ፤ ለእግዜር እግዜር ይየው፤ እንዴት ነው የሣት ፍም በአፈር የሚቆየው እንዴት ነው ነበልባል - በእሣት የሚጋየው ኮከብ እንዴት ብሎ - ለአፈር ይገዛል? እንዴት ፀሐይ - ወርዶ መሬት ይያዛል?አፈር አፈር ብላ - አጥንቷ ይንሣህ ሥጋዋ ረፍት ይንሣህ ሀሣብዋ ይነቅንቅህ!መልክ አይሁንህ…
Read 3236 times
Published in
የግጥም ጥግ