የግጥም ጥግ
ጥቁር እንቁ! ፍጥረት ለ..ሽ ብሎ ~ ሆኖ በድብታአልጋ ላይ ሲንፏቀቅ ~ ሆኖ በሸለብታከሞቀው መኝታ - ብንን ብላ ነቅታመለከት የነፋች - ነፃነት ተጫምታብርሃን የለኮሰች ~ ሌሊቱን ሳትፈራማን ነበረች እቴ ~ ያቺ የሀገር አውራ ?!ሮጣ ....... ሮጣ ........ ሮጣልጆቿን አራውጣአቀበቱን ወጥታቁልቁለቱን ወርዳሙያ…
Read 1953 times
Published in
የግጥም ጥግ
• የዕውቀት ብቸኛው ምንጭ ተሞክሮ ነው፡፡ አልበርት አንስታይን• የትኛውም ታላቅ ነገር ድንገት አይፈጠርም፡፡ ኢፕክቴተስ• ደስታን የሚያመጣልን ጉዞው እንጂ መዳረሻው አይደለም፡፡ ዳን ሚልማን• ራስህን ማወቅ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ አርስቶትል• ከአንተ ከማይሻል ሰው ጋር ፈጽሞ ወዳጅነት አትፍጠር፡፡ ኮንፋሺየስ• ፍልስፍና የእውቀት ሳይንስ…
Read 2030 times
Published in
የግጥም ጥግ
• መፃሕፍትን ውደድ እንዴት ያለ በረከት ነው! ኤሊዛቤት ቮን አርኒም• መፃሕፍትን ከማንበብ ይልቅ መፃፍ ነበረብኝ፡፡ አላን ላይትማን• እንደ መፅሐፍ ያለ ታማኝ ወዳጅ የለም፡፡ ኸርነስት ሄማንግ ዌይ• አንድ ጊዜ ማንበብ ከተማርክ፣ ለዘላለም ነፃ ትወጣለህ፡፡ ፍሬድክስ ዳግላስ• ጥሩ መፅሐፍ ማንበብ የመጓዝ ያህል…
Read 1968 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያለፈ ታሪኩን፣ አመጣጡንና ባህሉንየማያውቅ ህዝብ፣ ሥር እንደሌለውዛፍ ነው።ማርከስ ጋርቬይ. የቀድሞው ህብረተሰብ ታሪክ በሙሉየመደብ ትግል ታሪክ ነው።ካርል ማርክስ. ታሪክን መለወጥ አልችልም፤መለወጥም አልፈልግም። እኔየምችለው ነገን መለወጥ ብቻ ነው።ያንንም እየሰራሁ ነው።ቦሪስ ቤከር. ስለ መጪው ጊዜ አትፍራ፤ ስላለፈውዘመን አታልቅስ።ፔርሲ ቢሼ ሼሊ. ታሪክ ከስምምነት ላይ…
Read 2217 times
Published in
የግጥም ጥግ
መልሱ አልተሰጠምአንተነህ ግዛውምን ይረባታል፣ መልሱ ቢጠፋኝእያዟዟረች፣ የምታለፋኝአጉል ጠያቂ - ልክ የለው ሲጠምያደናግራል - እያማረጠምልማድ ሆኖበት - ዙሪያ መጠምጠምመልስ ነው ይላል - መልስ አልተሰጠምመላም የለው፣ መልስም የለው፣ መላም የለው፣ የሷስ ነገርሆነ ብሎ ማወናበድ፣ ሆነ ብሎ ማደናገርየአንዳንዱ ጠያቂ፣ ንፍገትስ ይደንቃልመርጠህ መልስ ብሎ፣…
Read 2211 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጸሐይ ከንፈር አላት፥ እንጆሪ ሚመስልጨረቃ ጣት አላት፥ ቀጭን እንዳለንጋሰማይ አለው እሳት፥ ምድርን የሚያከስልከጥጥ የተሰራ፥ ደመና አለው አልጋ።ተራራ አንገት አለው፥ መቃ የመሰለአለቱ ሕብስት ነው፥ በጣይ የበሰለዛፍ አለው ቁንዳላ፥ የተመሳቀለድንጋይ ብርሃን አለው፥ የተንቀለቀለጨለማ ግርማ አለው፥ እጅግ ሚያንፀባርቅሰይጣን እምነት አለው፥ ከእግዜር የሚያስታርቅሰው ባለግብር…
Read 2449 times
Published in
የግጥም ጥግ