የግጥም ጥግ

Saturday, 08 August 2020 15:20

ከዛፍ ስትጣላ...

Written by
Rate this item
(4 votes)
የተነሳብህ ለትየዛፍ ባላንጋራከምትተናነቅከመቶ ቅርንጫፍከሺህ ቅጠል ጋራእንደ ጡንቻ ሁሉስልት በማፈርጠምወርደህ ከግንዱ ጋርአንድ ለአንድ ግጠም!...
Saturday, 01 August 2020 13:27

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሲከፋው፤ከተማም እንደ ሰው ልጅ መልክየታመቀ ህመም ግርዶሽበበሩ ድባብ ይጥላልየተነከረ ከል ሸማየጠቆረ ማቅ ይለብሳልፅልመት ፀሐዩን ያደምቃልሲቃጠል ብርሃን አይሰጥምሲጋይ መቀት አይወልድምእንደ በረዶ ክምርአጥንት ያቀዘቅዛልየደም ዝውውር አግዶየስትንፋስ ሂደት ይዘጋል አንድ ባንድ የተካበው ካብ በቅፅበት ግፊት ተንዶ በበቀል ክብሪት ይጫራል፡፡ያልተቀመረ ብሶት ጎርፍአይኑን ጨፍኖ ይነዳልየጊዜን…
Saturday, 01 August 2020 13:28

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውያን ጊዜ ነውምን መሆኔን የማላውቀው፡፡ ነፍስ ነስጋ ስትለይ ተመልሳ ላትከተት የእንቁላል ዘመኑን አልፎ ሰብሮ እንደወጣ ነፍሳት እንኳን በግፍ ተሰርቃ እንደሷ ሕይወት ባዘለ በመሰሏ እጅ ተነጥቃ በእንቅልፍ ዓለም እንኳን ጀንበር ሲጠባ ባታይ ለወትሮው የቋሚው የውስጥ ለቅሶ የኗሪው…
Saturday, 18 July 2020 16:37

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ይድረስ ለኛይድረስ ለእኛ ለኔና ላንተዘመን በትውልድ ክር ባንድ ስቦ ላቋጠረንየዚያ ሰፈር ኤሊቶች፣ የዚህ ሰፈር ኤሊቶች እየተባባልን በህዝብ ስም እየማልን፣ በወገን ስም እየማልንአገር አቃጥለን ለምንሞቅበእናቶች ሃዘን ሰቆቃ፣ በአባቶች እንባ ለምንስቅይድረስ ለእኛ ለኔና ላንተ ለነቃነው ለበቃነው ክፉ ዘመን ክፉ ሥርአት፣ በጥፋት ላስተሳሰረንበጥላቻ…
Saturday, 04 July 2020 00:00

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የማይነጋ ምሽትበዚህ ሃገር ሰማይጨረቃ የለችምወይም ተሰዳለችአሊያም ከናካቴው አልተፈጠረችም።በዚህ ሃገር ሰማይከዋክብትም የሉምበብርሃናቸው፤ ሰማይ አያስጌጡም፡፡ሰማዩም መልክ የለውያገሬን አይመስልፀሃይ ትበርዳለችበግዜ ይመሻል።በዚህ ሃገር ሰማይወፎችም አይበሩምበጥዑም ድምፃቸውንጋት አያበስሩም።(ለውብ የሃገሬ ምሽት፤ ከባህር ማዶ)
Saturday, 20 June 2020 12:50

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ድኽነትቢርበው ቢታረዝ የሚላስ ‘ሚቀመስ ባይኖረው የደስደስ ከሕይወት ሲካሰስ - የኾነው ተረጂእሱ ድኻ አይደለም፤ ሀብት የለውምእንጂ፤ምሬት የመረዘውኑሮ የጎመዘዘውማጣጣም ያቃተው፤ የዚች ዓለም ቃና እሱ ድኻ አይደለም ተነፍጎ እንጂ ኢማን፤ ተነፍጎ እንጂጤና፤ ካ‘ጣው የሚያተርፍ ያተረፈው ያጣ ኹሉ ነገር ኖሮት፣ ከኹሉ የነጣ ፍጡርን ‘ሚለካ…