ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ሕዝብ፣ ያለ ዳኝነት፣ በምልክት ብቻ ሲፈርድ፣ ሕግ የማይገዛው ባለስልጣን ሲሆን፣ አያድርስባችሁ። ከመዓቱ ይሰውራችሁ። የሁለት ቀናት ተከታታይ ውሳኔዎችን እንመለከታለን። የጥንቱንና የዛሬውን የአውራ ጣት ምልክት ካነፃፀርን አይቀር፣ “ከንጉሥ ጣት ይልቅ፣ የፌስቡክ ጣት ይሻላል ወይ?” ብለን መጠየቅ እንችላለን።በአንድ ቀን ውስጥ፣ በሮም የፍልሚያ ትርዒት…
Rate this item
(0 votes)
 • በጠቅ-ጠቅ ፍጥነት ነው፤ መግዛትና መሸጥ። አየር ባየር ነው፤ መክፈልና ማግኘት፣ መላክና መቀበል (click, click, send & received) • በጣት ውልብታ ሆኗል፣ መገናኘትና መሰናበት። በምልክት ብቻ ነው ዳኝነት። “ጓደኞችን” እንደ ልብ ማብዛት፤ ከእልፍ ሰዎች ጋርም “መጣላት”። (like, unlike, thumbs up,…
Rate this item
(2 votes)
#--ሌላው ግንዛቤ ሊቸረው የሚገባው ጉዳይ ፋኖ የሚለው ስያሜ ለአንድ ማህበረሰብ (ለአማራ) ብቻ የተሰጠ ስያሜ አለመሆኑ ነው፡፡ በውዴታ ወይም በገዛ ፈቃዱ ሀገሩንና ህዝቡን ከጥቃት ለማዳን የዘመተ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ፣ አገው፣ ቅማንት፣ ትግሬ፣ ሐረሪ፣ ሐመር፣ ሸክቾ፣ ማኤኒት፣ አኙዋክ፣ ጉሙዝ፣… ሁሉ “ፋኖ”…
Rate this item
(0 votes)
ከሥርዓት አልበኝነት ጋር የተለማመደ ሰው፣ ምን ብሎ ይፎክራል? ላሜህን ጠይቁት። እንዲህ ይላል።“አንድ ሰው ቢያቆስለኝ፣ የሆነ ልጅ ቢጎዳኝ፣ ገደልኩትሰባት እጥፍ ነው የቃየን በቀልየላሜህ ደግሞ ሰባ ሰባት እጥፍ!ከጥንቱ ዘመን ይብሳል የጥፋታችን ክብደት። የጥንቱ ጥፋት፣ ከእውቀት እጦት ነው። ሕግ አይታወቅም ነበር። የዘመናችን ጥፋት…
Rate this item
(2 votes)
 በዚህ ሳምንት ትኩረት ላደርግበት የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ “ፋኖ” ነው። በቅድሚያ “ፋኖ” የሚለውን ቃል እና ጽንሰ ሃሳብ ምንነት ለማየት እንሞክራለን። “ፋኖ ማን ነው?” የሚለውንም በወፍ በረር እንቃኛለን፡፡ በ“ፋኖ” ላይ የሚነሱትን አወዛጋቢ አስተያየቶች እናወሳለን፡፡ አንዳንዶች ፋኖን እንደ ጃንጃዊድ ሚሊሻ አሸባሪ እንደሆነ ሲናገሩ…
Rate this item
(2 votes)
• የሕግ ሥርዓትና የስጋ ምግብ፣ በተመሳሳይ ጊዜ እንደተጀመረ ይገልጻል - የኖኅ ትረካ። • የስጋ ምግብ እስከዛሬ አልተቋረጠም። ቸል ሳይባል፣ እንደፀና ቀጥሏል። በአቅም ችግር፣ የስጋ ምግብ ሲርቀን ይቆጨናል። ዓመት በዓላችን ነው። • ሕግና ሥርዓትን ቸል ለማለት ግን፣ አጋጣሚና ሰበብ እናበዛለን። አዎ፣…
Page 11 of 147