ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ከምርጫው ምን አተረፍን ?ከምርጫው ያተረፍነው ነገር ቢኖር የነበረው አገዛዝ የስልጣን ዘመኑ አልቆ ስለነበር "ያልተመረጠ መንግስት ነው እያስተዳደረ ያለው" የሚሉ አስተያየቶችን ያስቀረ መሆኑ ነው፡፡ ሃገር ቢያንስ በህጋዊ አካል እየተመራች ነው፡፡ በዚህም ሲናፈስ የቆየውን ብዥታ አስቀርቷል፡፡ ሌላው በርካታ ተወዳዳሪ የነበርን ፓርቲዎች በምርጫው…
Rate this item
(2 votes)
በቂ የዲፕሎማሲ ሥራ ተሰርቷል ተብሎ አይታመንም መንግስት ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ8 ወራት የዘለቀ የህግ ማስከበር ዘመቻ በትግራይ ክልል ሲያካሂድ ቆይቶ የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በማወጅ የመከላከያ ሰራዊቱን ከክልሉማስውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በህወኃት በኩል የተኩስ አቁሙ ውሳኔ ተቀባይነት…
Rate this item
(1 Vote)
የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ከተጀመረ አንስቶ ግብጽና ሱዳን ለድርድሩ የሚመጡት ለይስሙላ እንደሆነ በተደጋጋሚ አረጋግጠዋል፡፡ አንድ ሰሞን ግብጽ “የእናቴ ቀሚስ ጠለፈኝ” ብላ ከድርድሩ ስትወጣ፣ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ሆና እስኪመቻት ትጠብቃለች፡፡ ሱዳን በተራዋ “ብርድ ብርድ አለኝ” ብላ ስትተኛ፣ ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
 ትግራይ የአሸባሪዎች መናኸርያ እንዳትሆን የሰጉ አሉ መንግስት በገዛ ፈቃዱ ትግራይንና መቀሌን ለቆ መውጣቱን ካረጋገጠ በኋላ ራሱን “የትግራይ መከላከያ ሃይሎች” ብሎ የሚጠራው ቡድን፤ መቀሌን ጨምሮ የተለያዩ የትግራይ አካባቢዎችን በሃይል መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡በጦርነቱ በአሰቃቂ ሁኔታ ሞተዋል ተብለው የነበሩት የቀድሞ የህውሐት ሊቀ መንበርና የትግራይ…
Rate this item
(0 votes)
 መቼ ነው ከቤትሽ የተወሰድሽው ንገሪን?ሀሙስ ሰኔ 24 ጠዋት 2፡00 ላይ ነበር መኖሪያ ቤቴ የተንኳኳው፡፡ ማነው ብዬ በሬን ስከፍት፣ የታጠቁ ፌደራል ፖሊሶች ናቸው። አራት የፌደራል ፖሊስና ሁለት ሲቪል የለበሱ የደህንነት አባላት በሬ ላይ፣ ሌሎች አራት ፌደራል ፖሊሶችና ሁለት ሲቪል የለበሱ ደግሞ…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ የሚገኙት የአረና ትግራይ ሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ፣ በፌደራሉ የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ መውጣት፣ አሁን ባለው የክልሉ ቀውስ፣ በመገንጠል ጉዳይ እንዲሁም በዘላቂ መፍትሄ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ባደረጉት ቆይታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ እነሆ፡- የመከላከያ ሰራዊት…