Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 28 July 2012 10:08

የድንዛዜና የግርግር ጎዳናዎች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የብሄረሰብና የሃይማኖት ፖለቲካ - (የአክራሪነት ፖለቲካ) የስራ አጥነትና የኑሮ ውድነት ኢኮኖሚ - (የኮብልስቶን ኢኮኖሚ) መረጃ የመደበቅና የውስጥ ለውስጥ አስተዳደር - (የበረሃ መንግስት) መፍዘዝም ሆነ ማድፈጥ መፍትሄ አይሆንም። የጠ/ሚ መለስ ዜናዊን መታመም ለወር ያህል ደብቆ በማቆየትና አድፍጦ በመጠበቅ ምን ትርፍ ተገኘ?…
Saturday, 21 July 2012 09:54

ምሬቴ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ያላለቁ «ቤቶች» ከአንድ በቅር ከተለቀቀ መዘራዝር ችላ የማይባል ..ስሌታዊ ሃቅ.. ቃረምኩና ቅር አለኝ፡ ሰላሳ ብቻ የሚሆኑ ቢሊየነሮች ያግበሰበሱት የሃብት ብዛት የሶስት ቢሊየን ድሆችን የሃብት ድምር ያክላል አ፡፡ለካስ ስፍር ቁጥር የሌለን እኛ ከባለጠጎቹ ያፈተለከችን ቁሪት እየተመነታተፍን ነው የምንኖረው፡፡በዓለማችን ላይ እውነተኛ መተሳሰብ…
Rate this item
(0 votes)
ብዙ አሰብኩ፤ ከራሴ ጋር ተከራከርኩ 1.እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገራት አሳሳቢነቱ ይብሳል 2.አይ፤ የመንግስት መሪ ሲታመም የትም አገር አሳሳቢ ነው 1.ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለአገራችን እንግዳ ነገር ነው 2.አይዞህ፤ ኢትዮጵያ የምትተዳደረው በህገመንግስት ነው 1.በስከነ ንቃት ፋንታ ድንዛዜና መደናበር የበዛበት ባህል ያሰጋል 2.ተረጋጋ፤…
Rate this item
(0 votes)
ሃይማኖትን ብቻ ሳይሆን አንባቢንም መዳፈራቸውን ሳይ ምን ዓይነት ሰው ይሆኑ? አሰኝቶኛል፡፡ ይህን ያልኩት ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ሐሳባቸውን በመቃወም ምላሽ ለሰጧቸው ሁለት ግለሰቦች የመልስ መልስ በሰጡበት በዚሁ “የምናደንቀው የአትሌቱን ብቃት ነው ወይስ ሃይማኖቱን” በሚል ርዕሳቸው ሥር እንዲህ ይላሉ፡፡ሰው ስለራሱ ብቻ ሳይሆን…
Rate this item
(1 Vote)
“የአለም አንደኛ” ለመባል የበቃው የአገራችን የዋጋ ንረት፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀስ በቀስ እየተረጋጋ መሆኑን ሰምታችኋል? አለምክንያት አይደለም። ሚስጥሩ ምን ይሆን ብላችሁ አትጨነቁ። በመጪው አመት የሚካሄደው ምርጫ ነው፤ የሚስጥሩ ቁልፍ። ጥርጣሬ ሊያድርባችሁ አይገባም። እስከ ምርጫው ጊዜ ድረስ፤ የዋጋ ንረት እየረገበ እንደሚሄድ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተምረው ዘንድሮ የሚመረቁ ተማሪዎች የመመረቂያ ልብስ (ጋውን) ለመውሰድ ሰሞኑን በግቢው ውስጥ ውር ውር ሲሉ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ተመራቂዎች በራሳቸው ላይ ጣል የሚያደርጉት ቀልድ መረር ያለ ነው፡፡ “እንኳን ወደ ስራ ፈትነት አለም ተቀላቀልክ” “እንግሊዝኛ ተናጋሪ ኮብልስቶን ሰራተኛ” ወዘተ ዓይነት…