ነፃ አስተያየት
ተፎካካሪዎች እናሸንፋለን እያሉ ነውባራክ ኦባማ በዋሺንግተን የድል መድረክ እያዘጋጁ ነውሚት ሮምኒ፣ ሚኒስትሮችን የሚመርጥ ቡድን አዋቅረዋልየ4 አመቷን ሕፃን ያስለቀሰ የምርጫ ዘመቻባራክ ኦባማና ሚት ሮምኒ ሰለቹኝ ብላ ምርር ብላ ታለቅሳለች - ሥማቸውን በሬድዮ ስትሰማ።በርካታ ሬዲዮ ጣቢያዎችን የሚያካትተው ኤንፒአር ይቅርታ ጠይቋል - እኛም…
Read 4973 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንደ ፈንዲሻ የፈኩ፣እንደ ተራራ ሰማይ የተናከሱ ምናብ-ወለድ የጥበብ ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ለሰስ ያሉ እውነቶች፣ፈርጣማ ሂሶችም ወደ አደባባይ ሲደርሱ የምናገኘው የእውነትና ውበት ማማ አለ፡፡ስለዚህም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፈጠራ ጽሁፎች በተጨማሪ የህትመቱን አደባባይ የሞሉትን መጽሃፍት የማያቸው በጥሩ ጎኑ ነው፡፡ደግሞም የታላላቅ ሰዎች ግለ…
Read 2468 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ምንም ጣጣ ሣላበዛ፣ የወጌን ርዕሠ ጉዳይ ልንገራችሁ፤ ከትላንት በስቲያ ማለትም፣ በዕለተ ሀሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2005 ዓ.ም ስለተከበረው የመስቀል በዓል እንዳይመስላችሁ፤ በዚሁ ዕለት በሒልተን ሆቴል ስለተካሄደ የቴዲ ሠርግ ላወጋችሁ ነው፡፡ እናሣ ታዲያ፣ “ሠርግ የዘፋኝም ሆነ የንጉሥ ያው ሠርግ ነው፤ ባታወጋን…
Read 8822 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሕገ-መንግስታዊ መብቶቻችን እንዲከበሩና በተግባር እንዲውሉ ስንጮህ ኖረን ዛሬ ሰሚ ጆሮ በማግኝታችን ጥሪው የሚወደስ ነው፡፡ ይህም ሆኖ ጅማሮው እንዳይደናቀፍ የዴሞክራሲ ጠላቶች ጆሮ ይደፈን በሚል መፈክር ሁሉን ዘግቶ ወደ እንቅስቃሴ መሸጋገር ግን የተሟላ መፍትሔ ነው ብዬ አላምንም፡፡ኢህአዴግም ሆነ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ መላው ሕብረተሰብ…
Read 2733 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው የባለፉት 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና…
Read 3632 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከምዝገባ በኋላ በወርሃዊ ክፍያ ላይ ዋጋ መጨመር ህገወጥ አሠራር ነው - ት/ቢሮ ት/ቢሮ በመማሪያ መፃህፍት ዋጋ ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ ት/ቤቶች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ በአዲስ አበባ የሚገኙ አብዛኞቹ የግል ት/ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ነው፡፡ የዋጋ ጭማሪው…
Read 3166 times
Published in
ነፃ አስተያየት