ነፃ አስተያየት
Saturday, 10 December 2011 09:19
ሰው በብርሃን እንጂ በጨለማ አይተገንም ግብረ ሠዶማዊነት ለአፍሪቃም ሆነ ለኢትዮጵያ አፀያፊ ውርደት ነው
Written by ከበደ ደበሌ ሮቢ
ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም፤ ይባላል፡፡ ግብረ ሠዶማዊነት ለአህጉር አፍሪቃም ሆነ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፀያፊ ውርደትና አስከፊ ማኅበራዊ ዝቅጠት ነው፡፡ የሰብአዊ ተፈጥሮን ሚዛን ማዛባትና አጉራ ዘለልነት ብቻ ሳይሆን የከበሩ የማኅበራዊ እሴቶች መሠረትን የሚያዋርድ እና የሚንድ አዘቅት ነው፡፡ ሰብአዊ የሰውነት ተፈጥሮን የሚያጐሳቁልና የሚያዛባ…
Read 5408 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአንድ ፓርቲ አገዛዝ እንደ ደርግ ፀረዲሞክራሲ ነው - ኢህአዴግየቻይና የአንድ ፓርቲ አገዛዝስ?ኢህአዴግና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ በካድሬ ስልጠናና ይተባበራሉለተቃዋሚችስ የውጭ ድጋፍ ይፈቀዳል?የኢህአዴግና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ወዳጅነት አሳሳቢ እንደሆነ የሚጠቅስ ፅሁፍ፤ ባለፈው ሳምንት ጋዜጣ ሳነብ አንድ ሁለት ጥያቄዎችን ጫረብኝ። ከዚያ በፊት ግን፤…
Read 3412 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 10 December 2011 09:08
ኢህአዴግና የ“አኬልዳማ” አንደምታ መንግስት ህገመንግስቱን ማስከበር ብቻ ሳይሆን ማክበርም አለበት
Written by አልአዛር ኬ
ባለፈው ሳምንት የዘወትር ጭንቀቱ ተመልካቾቹን ማስተማርና ማዝናናት የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “አኬልዳማ” የተሰኘ ባለሶስት ክፍል አስደማሚ “ዶኪውመንታሪ ፊልም” ለሶስት ተከታታይ ቀናት አቅርቦ “ሲያዝናናን” ሰንብቷል፡፡ በሶስት ክፍል የቀረበው ይሄው ፊልም፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት በተደጋጋሚ የአሸባሪዎች ጥቃት ሰለባ እንደነበረች ያስታውስ፣ ዛሬም የኤርትራ…
Read 2706 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከደበበ እሸቱ ጋር የእግዚአብሔር ሰላምታ እንኳን የለንም …የአገሪቱ ችግሮች ኢህአዴግ ከሚሸከመው በላይ ናቸው የድሃው ኑሮ “ቁምራ” ሆኗል - “ቁርስ፣ ምሳና እራት አንዴ መብላት”በሽብር ወንጀል ተጠርጥርው ከተከሰሱ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና ጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ በኢቴቪ የቀረበውን ፕሮግራም መመልከታቸውን የገለፁልን ዶ/ር መራራ ጉዲና፤…
Read 4882 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዋናው ችግር፤ ፓርቲዎች በሃሳብ መለያየታቸው ሳይሆን በሃሳብ መስማማታቸው ነውድሮ፤ “ኢህአዴግ የሻእቢያ ቅጥረኛ ነው” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች።ዛሬ፤ “ተቃዋሚዎች የሻእቢያ ተላላኪ ናቸው” - ኢህአዴግ።በኢኮኖሚውም ሆነ በፖለቲካው፤ ባለፉት አምስት አመታት እየተንሰራፋና ስር እየሰደደ በመጣው የመንግስት ቁጥጥር ሳቢያ ስጋት ያደረበት ሰው፤ “የኢህአዴግንና የቻይና ኮሙኒስት…
Read 2140 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት የስደትን ጉዳይ አንስተን እንደተነጋገርነው በተለያዩ የውጭ ሀገራት ተሠደው በስራ ላይ ከተሠማሩ ዜጐቻቸው በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገቢ በማግኘት ቻይናን፣ ሜክሲኮን፣ ህንድንና ፊሊፒንስን የሚወዳደር ሀገር እስካሁን አልተገኘም፡፡ እነዚህ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ገቢ በየአመቱ የሚያገኙት እንዲሁ በአቦ ሠጡኝ ሳይሆን ወደ…
Read 4527 times
Published in
ነፃ አስተያየት