ነፃ አስተያየት
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በኑሮና በመንፈስ ድህነት ውስጥ ተዘፍቆ የስቃይ ህይወትን የሚገፋ መሆኑ ይዘገንናል፡፡ ነገር ግን፤ የአገሪቱችግር ከዚህም ይከፋል፡፡ በቁጭትተንገብግቦ ህይወትን ለመቀየር ከመጣጣር ይልቅ፤ የኑሮ ችጋሩንና የመንፈስ ጉስቁልናውን እንደ ..ኖርማል.. ተቀብሎ መደንዘዝ... ከሁሉም የባሰ የጨለማ ህይወት ነው ማለት ይቻላል፡፡ በየአመቱ 200ሺ ገደማ…
Read 2950 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በግል ድርጅት ውስጥ በማሽኒስትነት ትሰራ እንደነበርና ድርጅቱ ምርት ቀንሷል በሚል 20 ሠራተኞች ሲያባርር አብራ እንደተባረረች የተናገረችው ወ/ት ሀና ይልማ፤ የእህልና ሸቀጣሸቀጥ ዋጋ በመናሩ ኑሮው አልተቻለም ትላለች፡፡
Read 3793 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጥሎብኝ ቀይ መስቀልን እወዳለሁ፡፡ ሰብዓዊነትን አንግቦ የተነሳ የሰላም፤ የፍትህ፤ የዕኩልነትና የጋራ መተሳሰብን አየር የሚተነፍስ፤ በዘር፤ በቀለም፤ በፖለቲካ ልዩነት የማያምንና እንዲኖርም የማይፈልግ መሆኑን በዓለምአቀፋዊነት ኮሮጆ አቅፎ መለያውን የቀይ መስቀል ባንዲራ የሚያወለበልብ በመሆኑ ደስ ይለኛል፡፡ ከሁሉም ማሕበራት በላይ አድርጌ እመለከተዋለሁ፡፡ በእርግጥም ከሁሉም…
Read 3918 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለኛ ምናችን ነው? ለኢትዮጵያ ይቅርና ለአፍሪካ ጊዜ ያላቸው አይመስሉምየአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ገና ሁለት ሳምንት የሚቀረው ቢሆንም፤ ከወዲሁ ተጋምሷል ማለት ይቻላል። ከግማሽ በላይ የሚሆነው ውጤት ገና ካሁኑ ይታወቃላ። ይህ የሚሆነው፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁለት ልዩ ባህርያት ስለያዘ ነው። አንደኛው ባህርይ ያን…
Read 3517 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አሁን ግን ውድድሩ ከሯል፡ ባራክ ኦባማ በግማሽ ነጥብ እየተመሩ ነውበፕሬዚዳንታዊው ፉክክር የሚነሱ፤ ከባድ ቁምነገሮችና ተራነገሮች የዛሬ አራት አመት፤ በ7 ነጥብ ልዩነት ያሸነፉት ባራክ ኦባማ፤ ዘንድሮም እስከ መስከረም ድረስ በነበረው የምርጫ ዘመቻ ተፎካካሪያቸው ሚት ሮምኒን በ4 ነጥብ ልዩነት ሲመሩ ቆይተዋል። ከጥቅምት…
Read 5052 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጥዋት ተነስቶ መሮጥ ሌላ፤ የኦሎምፒክ ሩጫ ማየት ሌላዜና ከጋዜጣ ማንበብ ሌላ፤ ልብወለድ ድርሰት ማንበብ ሌላ እንዲያው ስታስቡት፣ “ሕይወት”ን የመሰለ ብርቅ ነገር አለ? ደግሞስ፤ “ብቃት”ን የሚስተካከል ቅድስና ከወዴት ይመጣል! ... ሌላ ሦስተኛ እፁብ ድንቅ ነገር ልጨምር። መቼም፤ ከራዕይ የሚልቅ ውድ ነገር…
Read 4370 times
Published in
ነፃ አስተያየት