ነፃ አስተያየት
የዓመቱ ድንቅ - በኢትዪጵያን አይዶል፣ የታዳጊ ሃና ግርማ ድምጽየዓመቱ እፎይታ - መብራት ብርት ጥፍት ማለቱ (ጠፍቶ አለመቅረቱ)የዓመቱ ቅዠት - የዋጋ ቁጥጥርና የራሽን ወረፋ (ጓድ፣ጓድ - የኮሙኒዝም ፕሪቪው)የዓመቱ ኅብረት - ፖርላማ፣ ቢዝነስ፣ ዘፈን፣ አትሌቲክስ፣ ኑሮ ወዘተ በጋራ መፍዘዛቸውየዘንድሮ ነገር! ለህዳሴ ግድብ…
Read 3108 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከተቻላችሁ ደህና ደህናውን አውርሱን፤ ካልቻላችሁ ገለል!..ኦሮቢንዶ የተባለ ህንዳዊ ፈላስፋ፤ ..ምንም ጠንካራ ብትሆን መጨረሻ ላይየምትሸነፍበት ጦርነት አትጀምር.. ይላል፡፡በአቦይ ስብሀትና በፕሮፌሰርመስፍን መካከል እንደዋዛ የተጀመረው የጋዜጣ ላይ አስጥ አገባ መጀመሪያ ላይ የወደድኩትን ያህል ሄዶ ሄዶ ወደ ዘር ፖለቲካ በመቀየሩ ማዘኔ አልቀረም፡፡ ትልቅ ሰው…
Read 4248 times
Published in
ነፃ አስተያየት
..መንግሥቱ ሁሉን ትገዛለች!.. መነሻዬን ..የዲሞክራሲ ዳዴና ክርስትና በኢትዮጵያ.. ሲል ግራ ስሜቱን በገለልን፣ የሥነ-መለኮት ተማሪና የበዕውቀቱ ስየም ወዳጅ ነኝ ያለን ፀሐፊ ላድርግ፡፡ ለመጻፍ የተነሳው ከበዕውቀቱ ጋር ያደረገው ውይይት ምክንያት መሆኑን ቢነግረንም፣ ተነስቶ ከነገረን ቁም ነገር በላይ ግን የአማኙን ሃሳብ በማጣጣል ለበዕውቀቱ…
Read 2782 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ማለትን የደፈሩት ጠ/ሚኒስትር ... ባሳለፍነው ሳምንት በዓለም የፖለቲካ መድረክ ግንባር ቀደም ዜናዎች ከነበሩት አንዱ የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር የናኦቶ ካን በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣን መልቀቅ ነበር፡፡ የገዥው የጃፓን ዲሞክራቲክ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ የነበሩት የስልሳ አራት ዓመቱ አዛውንት ፖለቲከኛ፤ ላለፉት አሥራ አምስት ወራት…
Read 2704 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ንግሥት በገዛ እጁም ሆነ በአሁኑ ወቅት የሁለትዮሽ የውስጥ ጨዋታ ውጤት የሚመስለው መዘበራረቅ ደፍርሶ ይጠራ ዘንድ ያለን ዝንባሌ ያመለክታል፡፡የሥርዓት ተስፋ መቁረጥ ከተቀናቃኝ ተስፋ መቁረጥ ከፍ ያለ እንደሆነ በቀላሉ ሊታረቁ የማይችሉ ለቁጥር የሚያዳግቱ ክስተቶች ሊስተናገዱ ስለሚችሉ አገሪቱ ይህ ሊያሳስባት ይገባል፡፡ሥርዓት ተሻጋሪ አስተሳሰቦችና…
Read 2367 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የምዕመናን ማህበራት በስሜት የነደደ ቁጣ መግለጫ ሲሰጡ መሰማቱ፤ የሲኖዶሱ ውሳኔ ከፓርላማው ውሳኔ የበለጠ ትኩረት መሳቡ ወዘተ፡፡ ሆኖም ግን የዝርዝር ማስረጃዎቹ ቀስት በቀጥታ የሚያመለክተቱት አትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት የሃይማኖት ተቋማት ውስጥ አንዱ ወደ ሆነው ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተቋም ብቻ ነው፡፡በግጥሞቹና በአጫጭር…
Read 3212 times
Published in
ነፃ አስተያየት