ነፃ አስተያየት
አንድም “አብዮታዊ ልሁን” ይላል፤ ሁለትም “ዲሞክራሲያዊ ልሁን” ይላል። አብዮታዊው - ተቃዋሚዎችን ያስፈራራል፤ የሊዝ ህግ ያውጃል፤ “አንድ ለአምስት” ያደራጃል። ዲሞክራሲያዊው ለተቃዋሚ ብር ያካፍላል፤ መሬት ለኢንቨስተር ይሰጣል፤ ማህበራት ነፃ ይሁኑ ይላል የኢህአዴግ ነገር እንቆቅልሽ እየሆነ ለብዙዎች አስቸጋሪ የሚሆነው፤ ለካ አለምክንያት አይደለም። ግራ…
Read 4021 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመንግስት ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው? ከጥቂት ወራት በፊት በሀገራችን ዋነኛ የመነጋገሪያ ርዕስ በመሆን የፖለቲካ መድረኩን የተቆጣጠረው አብይ ጉዳይ ሽብርተኝነትና የሽብርተኝነት አደጋ ነበር፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ፤ የመንግስታቸውን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት፣ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ…
Read 4146 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በባሉን ለመብረር ቀጠሮ ስለነበረን ሁላችንም መንገደኞች ከጧቱ 12 ሰዓት በፊት ጃንሜዳ ደርሰን እየተጠባበቅን ነው፡፡ ጉዞውን የሚያመቻቹ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ፡፡ አንድ ድንኳን ለመትከልና ለመንቀል የሚያስፈልገውን የሰው ኃይልና ያለውን ጫጫታ አንባቢ ያውቀዋል፡፡ ለንጽጽር ያህል 30 ሜ ቁመትና 20 ሜ ስፋት ያለውን ባሉን…
Read 4857 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አርባ አመት አጭር ጊዜ ባይሆን፤ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ ከ”ትኩሳት” በኋላ ረዥም ልብወለድ ባይፅፍ አይገርመኝም። ተጨማሪ ድርሰት ለመፃፍ ያልፈለገው ወይም ያልቻለው፤ በትኩሳት ምክንያት ይመስለኛል። ድርሰቱን እንደአጀማመሩ ከ80 ገፆች በላይ አልዘለቀለትም። ወዳልተለመዱ የወሲብ ትእይንቶች ተንሸራተተ።(የዛሬው ፅሁፍ አንዱ ነጥብ፤ “የድርሰቱ ውጥን በጅምር ቀርቷል” የሚለውን…
Read 19827 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የስብሃት የስነምግባር ሃሳቦች፤ እንደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ናቸው። ስብሃት፤ በሶሻሊዝም ሃሳቦች ያምናል። ግን አብዮተኛ” አይደለም። ጀግኖችን ይወዳል። ግን ጀግንነትን የሚወልዱ ሃሳቦች የሉትም። “ባህላዊ” የስነምግባር ሃሳቦችን ይቀበላል። ግን “ነውር” ይፅፋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ እጅግ የሚያስቆጭ ደራሲ እንደሆነ ይሰማኛል። ያን ያህል አቅም የሌለው “ተራ…
Read 7837 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የብዙ ዜጎች ጭንቀት ግን የኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ሆኗል መንግስት ላይ የሚሰነዘሩ አንዳንድ ትችቶች፤ እጅግ የመረሩ ከመሆናቸው የተነሳ ያስደነግጣሉ። ከሽብር ጥቃት በላይ የሙስና አደጋ ይብስብናል የሚል ትችትና ተቃውሞ ስትሰሙ፤ ደንገጥ ማለታችሁ አይቀርም። እንግዲህ አስቡት። የሽብር ጥቃት ለማድረስ አስበዋል ወይም…
Read 4661 times
Published in
ነፃ አስተያየት