ነፃ አስተያየት
የዓመፀኛ ትምህርት ተሸካሚ አኩራፊ ትውልድ፣ ቤቱን ያፈርሳል- የውጭዎቹ የቅብጠት ነው። የአገራችን አፍራሾች ደግሞ ወገኞች።ነባር ባሕልና ሥርዓት፣ አንዳንዴ እንደ ተፈጥሮ ዘላለማዊ ይመስለናል። “ምንም ቢያደርጉት አይፈርስም” እንላለን። በመቆርቆር ስሜት እንፅናናለን። “ምንም ብንረግመው አይነቃነቅም” ብለን በጥላቻ ስሜት እንበሳጭበታለን። እንደ ትናንቱ ዛሬና ወደፊት የሚቀጥል…
Read 1698 times
Published in

Read 1055 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ያለፉት 10 ዓመታት ክፉና ደጉን አሳይተውናል። የተማርንባቸው አይመስልም። አሁንም “ለውጥ” ብለው የሚፎክሩ አሉ። ዜጎች የተከበሩበት ሕግና ስርዓት እንደሰማይ ለምኞት ከብደውናል። ሰላም አጥተናል። የስርዓት አልበኝነት ባሕል ጀምሮናል። • 6% የኢኮኖሚ እድገት! በዚህ ስንወዛገብ፣ ፀባችን ከቁጥርና ከእድገት ጋር ይመስላል። ግን መሆን…
Read 1838 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ነባሩን አገር፣ ትናንት የተገነባውን ባሕልና ስርዓት ለማፍረስ መሽቀዳደም ክፋት ሳይሆን ሙያ መስሏል።ነባሩን ለማጽናትና ለማሻሻል፣ አዳዲስም ለመገንባትና ለማሳደግ የሚተጋ ሰው ከየት እንዲመጣልን ፈልገን ይሆን?ነባሩን ክፉኛ ለማጥላላት፣ የትናንት ታሪክን በጭፍን ለማንቋሸሽ የሚጣደፉት የት ላይ ቆመው ነው? ትናንት የተወለዱ፣ ከነባር ወላጆች ጠብተው ጎርሰው…
Read 1892 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጉዳዩ የማስታረቅና የማቃረን ጉዳይ ብቻ ባይሆንስ?ሳይንስንና ኃይማኖትን፣ እውቀትንና እምነትን ለማስታረቅ፣ ብዙ ፈላስፎችና ጥበበኞች ለዘመናት ተመራምረዋል፤ ላይ ታች ወርደዋል። በዚያው ልክ፣ እርስ በርስ እንደሚቃረኑ ለማሳየት፣ ቅራኔያቸውም እንደማይታረቅ ለማስረዳት የደከሙ አዋቂዎች ብዙ ናቸው። ኃይማኖትና ሳይንስ፣ አንዱ በሌላኛው መቃብር ላይ ካልሆነ በቀር፣ አብረው…
Read 1327 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመንግስት ጆሮ ያጣው እውነት። ብልፅግና ለራዕይነት ብቃት የለውም። ቢበዛ ብልፅግና የራዕይ ውጤት ነው። የፈጣሪ ራዕይ ለኢትዮጵያ የላቀ ነው። ያም ሰው-ነት ላይ ያተኮረ ነው። ሰው መሆን ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ሰውን ገዥና ለሰው ተገዥ ሆኖ እንዲኖር በፈጣሪ አልተፈጠረም። ሰው ተፈጥሮን…
Read 2095 times
Published in
ነፃ አስተያየት