ነፃ አስተያየት
• ሙሉ የሙዚቃ አልበም እንደ ሕይወት ነው። ነጠላ ዜማ እንደ ገጠመኝ ነው። • አዲስ ዘፈን በዜማ ጥበብ አሳምሮ መስራት ሌላ ነው። አስመስሎ መዝፈን ሌላ ነው። ሙዚቃ እንደ ልብ አማርጦ፣ የፈለጉትን ያህል መስማት፣… ዛሬ ነው። ሁሉም ሞልቶ! ሁሉም ተትረፍርፎ። ቴክሎጂ ምን…
Read 686 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገሪቱ የፖለቲካ አየር ተቀይሯል። ከአመት ከሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱን ፖለቲካ የጎበኘ ወይም የመረመረ ሰው፣ ዛሬ ተመልሶ ቢመጣ፣ ግራ ሊጋባ ይችላል። ያኔ ያየሁት አዝማሚያና የሰማሁት ቅኝት ወዴት ሄደ የሚል ጥያቄ የሚፈጠርበት አይመስላችሁም? ጣዕሙና ቃናው፣ መዓዛው ወይም ሽታው ተቀይሯል። ከመቼ ወዲህ?የፖለቲካው መልክና…
Read 894 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 11 March 2023 00:00
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የላከው ግልጽ ደብዳቤ
Written by Administrator
“የአገዛዝዎ ብልሹ አሰራርን ማስተካከያ እድሉ አሁን ነው” አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያየካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለተከበሩ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ ተሻጋሪ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሚል ተስፋ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ፣ እርስዎንና መንግሥትዎን እስከዛሬ ድረስ በሙሉ ልብ ድጋፉን በመስጠት፤ ወደ እናት ሀገሩ…
Read 597 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንሞክረው ብለው የሚነካኩት አይደለምፍቅር እስከ መቃብር፣… የተሰኘውን ረዥም ልብወለድ ድርሰት፣ በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የመስራት ሃሳብና እቅድ መጥቷል። ቀላል ሀሳብ ቀላል ስራ አይደለም። አይሆንምም። ከባድነቱ፣… በአንድ በሁለት ምክንያት ብቻ አይደለም።በጣት ከሚቆጠሩ የአገራችን የጥበብ ድርሰቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው - “ፍቅር እስከ…
Read 1030 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፍቅር እስከ መቃብር፣… የአገራችን የጥበብ ጉልላት ነው። “የአገራችን” ማለቴ፣ የደራሲውን ተዓምረኛ የጥበብ ብቃት ለመንጠቅና “የጋርዮሽ” ብቃት ለማስመሰል አይደለም። “አለንበት” በሚል ስሜት፣ የክብር ክፍፍልና የኩራት ሽሚያ ለመፍጠርም አይደለም።የጥበብ አዝመራው፣ ከጥበበኛው ደራሲ የፈለቀ፣ የድንቅ ብቃትና የትጋት ውጤት፣ የተትረፈረፈ በረከት ነው። ክብርም ኩራትም፣…
Read 539 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የጥሩ ነገሮች፣ የመልካም መርሆች የተሟላ ውህደት ነው - ወርቃማው አማካይ። • የጥሩና የመጥፎ ቅይጥ አይደለም። • ጥሩ ነገሮችን በግማሽ እየበረዙ ወይም እየበከሉ ማቀላቀልም አይደለም። • በተቻለ መጠን፣ ጤናማ ዱቄትና ዘይት፣ በተቻለ መጠን ጥራት ያለው ሲሚንቶና አሸዋ በትክክል እንደማዋሃድ ቁጠሩት።“ወርቃማው…
Read 1003 times
Published in
ነፃ አስተያየት