ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
እስከ ዛሬስ ምን ነክቷቸው ነው ለንግግራቸውና ለተግባራቸው ሳይጠነቀቁ፣ ብሽሽቅና ምስቅልቅል ሲፈጥሩ የነበሩት?ብዙ ሰው፣ በፖለቲካ ተንገሸገሸ፡፡ አየው፤ አየው፡፡ ከዓመት ዓመት ምን አመጣለት? ጥፋት ነው የበዛበት፡፡ እንደ መርዛማ እንደ አደገኛ ነገር፣ ፖለቲካም “ልጆች የማይደርሱበት ቦታ ተዘግቶበት ቢቀመጥ ይሻላል” ያስብላል የአገራችን ሁኔታ፡፡ ብዙ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ቴሬሂን፣ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ፣በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በሁለተኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ የውይይት አጀንዳዎች፤ የትኩረት አቅጣጫዎችና የተገኙ ውጤቶች ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል። ጉባኤው የሩሲያና አፍሪካን አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያጠናክር…
Rate this item
(2 votes)
- አንቺም´ኮ አብዝተሽው ነበር! - አንተም´ኮ ስልጣን አናትህ ላይ ወጥቶብህ ነበር! ቅዳሜ ሄደን እንያቸው… ማለቴ ሄደን እንጠይቃቸው …. በወሬ መሃል የመጣ ድንገተኛ የሃሳብ ብልጭታ ይመስላል። ለጓደኞቹ ግን አዲስ አይደለም። ሲጠብቁት የነበረ ነው። ከሰሞኑ ምን ዓይነት ቪዲዮዎችን ሲያሳያቸው እንደሰነበተ ታዝበዋል። “ለምን…
Rate this item
(1 Vote)
(ሰብአዊ መብቶች ይከበሩ!) የእኔ (የሰው ልጅ) ህልውና ከሌላው በእጅጉ የተለየ ነው፤ ጥልቅ፡፡ ሰፊ፡፡ ይህ የሚሆነው በሰውነት(በስጋ) አይደለም፤ በማንነት እንጂ። የማንነት ምንጭ ደግሞ ነፃነት(freedom) ነው፡፡ ‹‹But Existenz differs from other Existenz in essence, because of its freedom.›› እንዳለው አሜሪካዊው የፍልስፍና መምህር…
Rate this item
(3 votes)
አምስት ዓመት እጅግ ርቆብን… “ጥንት ዘመን” የሚሆንብን ለምንድነው? ወሬ በዛ። የሚታይ ነገር በዛ። ስንቱን አስታውሰን እንችለዋለን? አምስት ዓመት “የጥንት ታሪክ” ከሆነብን፣ 2ሺ ዓመት ምን ልንለው ነው?ያኔም እስር ቤቶች ነበሩ። እስረኞችን መጠየቅና በምህረት መልቀቅም፣… ያኔ በጥንት ዘመን ነበር። ንጉሦችና ባለስልጣናት ያስራሉ፤…
Rate this item
(2 votes)
የዓመፀኛ ትምህርት ተሸካሚ አኩራፊ ትውልድ፣ ቤቱን ያፈርሳል- የውጭዎቹ የቅብጠት ነው። የአገራችን አፍራሾች ደግሞ ወገኞች።ነባር ባሕልና ሥርዓት፣ አንዳንዴ እንደ ተፈጥሮ ዘላለማዊ ይመስለናል። “ምንም ቢያደርጉት አይፈርስም” እንላለን። በመቆርቆር ስሜት እንፅናናለን። “ምንም ብንረግመው አይነቃነቅም” ብለን በጥላቻ ስሜት እንበሳጭበታለን። እንደ ትናንቱ ዛሬና ወደፊት የሚቀጥል…
Page 6 of 155