ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ለወትሮው ድራማ የበዛበት የአሜሪካ ምርጫ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እንደ ቀድሞው አላምርለት ብሏል። ድራማ አንሶት አይደለም። እንዲያውም ከልክ አልፏል፤ እንዲያውም መረን ለቋል ቢባል ይሻላል እንጂ። ምርጫዎች በቅጡ ወደ እልባት አልደርስ ማለት ጀምረዋል። “በጨዋ ደንብ” ያልተጠናቀቀ ድራማ ምን ይሉታል? አሁን ደግሞ ነገሩ…
Rate this item
(1 Vote)
 1. መንደርደሪያ፡ በዚህ ዘመን ላሉት የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፍት በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ሰዎችን (ምሁራንን?) ከማያግባቧቸው ጉዳዮች አንዱ ታሪክ ነው፡፡ በአንጻሩ የታሪክ ጸሐፊዎችን በአመዛኙ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር፣ ከአንድ ዓይነት መረጃ ተነስተው የየራሳቸውን ወዝ አላብሰው ታሪክን ሊጽፉ የሚችሉ መሆናቸው ነው፡፡ ታሪክን ያነበቡ…
Rate this item
(4 votes)
“ይሄ ጦርነት ምን ያላደረገን አለ ብለህ ነው”በብዙ መንገድ መለስ ቀለስ ያልኩባት ክልል ትግራይ ናት። ሆኖም ከጦርነቱ በኋላ ሄጄ አላውቅም። ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የህወሃትና የፌደራሉ ሰዎች ድንበር ለይተው ከመቀሌና አዲስ አበባ የነገር ጦር ሲወራወሩ አንዴ ሄጃለሁ። እንደውም ያኔ የሰላም ሚኒስትሯ (ያሁኗ…
Rate this item
(3 votes)
የሰው ልጅ ከሌሎች ሕያዋን ፍጥረታት የሚለዩት በርካታ ባሕርያት ቢኖሩም፣ሕሊና ግን በዋናነት የሚጠቀስ የክብሩ ድንበር፣የትልቅነቱ መስፈሪያ፣የማንነቱ ሚዛን ነው። ትናንትን በትዝታ ፍሬ፣ነገም በተስፋ አበባ ጠቅልሎ በዛሬ ጉያ ውስጥ መያዙም አንዱ የምናበ-ሰፊነቱ ቁና ነው። ስለ ትናንት አስታውሶ በጎ ላደረገው ለበጎ ብድራት መመለስና፣በጎ ያልሆነውን…
Rate this item
(0 votes)
አፄ ሚኒሊክ የቀራቸው ጊዜ አጭር መሆኑን በመገንዘብና ያጠናከሩት የኢትዮጵያ መንግስት ፀንቶ እንዲቆም በመፈለጋቸው፣ ሞት ሳይቀድማቸው ወራሴያቸውን በጊዜ አሳወቁ፡፡ ከልጃቸው የሚወለደውን ታዳጊ እያሱን ወራሴያቸው መሆኑን በኑዛዜ አሳወቁ፡፡ሚኒሊክ መኳንንቱ ወራሴውን እንዲታዘዙትና በምክርም እንዲያግዙት በአዋጅ አስነገሩ፡፡ ኑዛዜውን ያፈረሰ ጥቁር ውሻ ይውለድ ሲሉ በእርግማን…
Rate this item
(2 votes)
“ነቢይን የሚያውቅ ሁሉ ሳቁን ይጋራል”‹‹እምቢልታ ማስነፋት ነበር አመላችንነጋሪት ማስመታት ነበር አመላችንሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን››ብለው ነበር አሉ፣ በአንድ ቀን አዳር፣ ከንግሥትነት ወደ ወይዘሮነት የተቀየሩት እመቤት፡፡ይህ አባባል ዛሬ ነበር ሊባል ለተገደድነው ለነቢይ ይሁን ለሕያዋን እንደሚሠራ በደንብ ማሰብ ይፈልጋል፡፡ ነቢይ መቶ ወዳጆች…
Page 7 of 164