ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ያልተሳተፈው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በሚቀጥለው ወር ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ብሔራዊ ውይይት ላይ ለመሳተፍ አራት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል፡፡እነዚህም በሠሜኑ ያለው ጦርነት እንዲቆም፣ የታጠቁ ሃይሎች የውይይቱ አካል እንዲሆኑ፣ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ ተፈተው በውይይቱ እንዲሳተፉ እንዲሁም አወያዩ በአለማቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ካሁን በፊት ያልታየ አይነት “ሥርዓት”፣ ወይም ታይቶ የማይታወቅ “ሥርዓት አልበኝነት”፣ በመላው ዓለም እየተንሰራፋ የመጣበት ዘመን ላይ ነን። (ፍልስፍና ወይም ርዕዮተ ዓለም፣ ክፉውም ደጉም፣ ትክክለኛውም የተሳሳተውም ሁሉ፣ የላሸቀበት ዘመን ነው - ዛሬ። የሳሙኤል ሃቲንግተን የፖለቲካ ትንታኔ፣ በዚህ እውነታ ላይ የተመሰረተ ነው።ርዕዮተ…
Rate this item
(0 votes)
 የዛሬን አያድርገውና፣ ያኔ ከመቶ ከሁለት መቶ ዓመት በፊት፣ የስልጣኔና የካፒታሊዝም አስተሳሰብ፣ የጨለመን የሚያበራ፣ የታፈነን የሚያናፍስ አስተሳሰብ ነው ተብሎ ተሞግሶ ነበር። የእውቀትና የነፃነት፣ የሰላምና የብልፅግና መንፈሱንም በመላው ዓለም እያዳረሰ ነበር - የካፒታሊዝም አስተሳሰብ።አእምሮንና የግል ነፃነትን፣ የግል ንብረትንና የገበያ ነፃነትን፣ የግል ማንነትንና…
Rate this item
(0 votes)
ተፈሪ መኮንን ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ተወለዱ። በሶስተኛ ዓመታቸው ላይ እያሉ እናታቸውን ወይዘሮ የሽመቤትን በሞት አጥተዋል።አባታቸው ራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል በ13 ዓመታቸው የደጃዝማችነት ማዕረግ ሰጥተው የጋራ ሙለታ አውራጃ ገዥ አድርገው ሾሟቸው። አባታቸው ራስ መኮንን መጋቢት 13 ቀን 1998 ዓ.ም…
Rate this item
(1 Vote)
• “ሊሰበር የሚችል ነገር ይሰበራል”… የሚሉት ህግ አለ። የተጋነነ ወይም የተሳሳተ አባባል ቢመስልም፣ እውነት ነው። እንዴት? • “ጊዜው ሲደርስ፣ ውሎ አድሮ፣ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል”… ይላሉ የጥንት አዋቂዎች። ሊሳካ የሚችል ከሆነ ይሳካል - ለስኬት ካደረሱት። • “የሺ እርምጃ ጉዞ፣ በአንድ እርምጃ…
Rate this item
(0 votes)
- ያልተደራጀና ወጥነት የሌለው የድጋፍ አሰጣጥ ትርምስ ፈጥሯል - ዓለማቀፍ ተቋማት ለተፈናቃዮች ትኩረት እንዲሰጡ ሁሉም ድምጹን ያሰማ ከሰሞኑ ባገረሸው ጦርነት ሳቢያ የደቡብ ወሎ አካባቢ በተፈናቃዮች እየተጨናነቀ ነው፡፡ የጠላት ጦር ወደ አካባቢው ሊገባ ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት ማረበቡን ነዋሪዎች ይናገራሉ። ብዙ…
Page 8 of 137