ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“መወለድ”፣ እንደ ፀሐይ፣ እንደ ዝናብ ነው። የብቃት ወይም የድክመት ውጤት አይደለም። ፀሐይ የሚወጣው፣ ዝናብ የሚወርደው፣… ለሁሉም ሰው ነው። መወለድም እንደዚያው። እገሌ፣ በራሱ ጥበብና ምርጫ አልተወለደም። እከሊት፣ በትጋቷና በበጎነቷ አልተወለደችም። በሞኝነትና በስንፍና ሳቢያ፣ “መወለድህ ተሰርዟል”፤ “መወለድሽ ቀርቷል” ብሎ ነገር የለም። ጥበብና…
Rate this item
(1 Vote)
በሰሜንና በደቡብ፣ በምስራቅም ሆነ በምዕራብ፣…በየቦታው የሚከሰተውን እዩ። በየእለቱ በየወሩ የሚፈጠሩ ቀውሶችንና ጥፋችን ተመልከቱ። አብዛኞቹ ከዘረኝነት አስተሳሰብና ከብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ የሚመነጩ መዘዞች ናቸው። አንዳንዶቹ ሃይማኖትን ከፖለቲካ ጋር የማቀላቀል ጥፋቶች ናቸው። ሌሎቹ ደግሞ፣ ኢኮኖሚን ከጉልበት ጋር የማቀላቀል ጣጣዎች ናቸው። ከእነዚህ ውጭ የሚመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
የዘፈኑን ርዕስ አይቶ፣… የግጥሙን የመጀመሪያ ስንኝ የሰማ ሰው፣… “እ?” ሊል ይችላል። ርዕሱና ስንኙ፣ አራምባና ቆቦ የተራራቁ፣ ከነጭራሹም ወይ አንተ ወይ እኔ ተባብለው የሚዝቱ ተቃራኒ ሃሳቦችን የሚዘምሩ ናቸው።የዘፈኗ ርዕስ ማዕረጓን የሚገልፅ ከሆነ፣ mastermind ከሆነች… በጥበቧ ልሕቀት፣ በብልሃቷ ልዕልና፣… የሚደርስባት የለም። የመጪውን…
Rate this item
(2 votes)
 በሙዚቃው አለም፣ በዘፈኖች አልበም፣ በሽያጭና በሽልማት አዲስ ታሪክ መስራት፣ ሪከርዶችን መስበር፣ ለታይለር ስዊፍት፣ የሕይወት ዘመን ገጠመኝ አይደለም። በየዓመቱ ከእስከ ዛሬው የላቁ ከፍታዎች ላይ አዳዲስ ታሪኮችን ትሰራለች፡፡ በአልበምና በዘፈኖች ሽያጭ የቢልቦርድ ሰንጠረዥ የዘወትር ቤተኛ ናት፡፡ በተወዳጅ ስራዋ እንደ ዓውደ ዓመት በግራሚ…
Rate this item
(3 votes)
 ከብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ መራቅ፣… ቢያንስ ቢያንስ መቆጠብ፣… መቀነስ፣… ቢያንስ ቢያንስ አለማባባስ… ማስወገድ እስኪቻል ድረስ።አምስት የቀውስ፣ የትርምስና የምስቅልቅል ዓመታት ከበቂ በላይ ናቸው።የሃሳብ፣ የኑሮ፣ የመንፈስ ሕዳሴዎች ያስፈልጉናል። የግድ ነው - በሕይወትና በአገር እንደ ሰው በክብር ለመኖር።ሕይወታችን፣… “መልክ፣ ትርጉምና ጣዕም” እንዲኖረው፣ እስከዛሬ ከተዘፈቅንባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 • ሙሉ የሙዚቃ አልበም እንደ ሕይወት ነው። ነጠላ ዜማ እንደ ገጠመኝ ነው። • አዲስ ዘፈን በዜማ ጥበብ አሳምሮ መስራት ሌላ ነው። አስመስሎ መዝፈን ሌላ ነው። ሙዚቃ እንደ ልብ አማርጦ፣ የፈለጉትን ያህል መስማት፣… ዛሬ ነው። ሁሉም ሞልቶ! ሁሉም ተትረፍርፎ። ቴክሎጂ ምን…
Page 9 of 155