ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ንጉሡ የሃምሌት አባት፣ ከቤተመንግስቱ መናፈሻ ውስጥ ያለስጋት ዘና ብሎ በተጋደመበት ነው የሞተው። የንጉሡ ወንድም ነው ገዳዩ። ማለትም የሃምሌት አጎት ነው ወንጀለኛው። ቤተኛም ወንበዴም ሆነ ማለት ነው። ገዳይም ተቆርቋሪም፣ ከሃዲም አልጋ ወራሽም፣ ሀዘንተኛም ደስተኛም ለመሆን ይጣጣራል። ስለመርዶና ስለ ቀብር ያወራል- የቅርብ…
Rate this item
(0 votes)
`ችግሩን እንዲባባስ ያደረገው የመንግስት ጣልቃ ገብነት ነው (የህግ ባለሙያ አንዷለም በውቀቱ ገዳ ) የዚህ ችግር መንስኤ በእርግጥ የቋንቋ ጉዳይ ነው ወይ በሚል ላነሳችሁልኝ ጥያቄ የቋንቋ ጉዳይ አይደለም የሚል ምላሽ ነው ያለኝ፡፡ ታዲያ የችግሩ ምንጭ ምንድነው የሚል ጥያቄ ካስከተላችሁ ደግሞ ፣…
Rate this item
(2 votes)
 “ትልልቅ የመንግስት ሚዲያዎች አለመዘገብ ምንም ችግር እንዳልተፈጠረ ማስመሰል ነው” ጋዜጠኛና ደራሲ በኩረ ትጉሃን ጥበቡ በለጠ) ከአንድ ሳምንት በፊት በቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ የሚመራው አካል የኦሮሞያና የብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ መሰርቻለሁ ማለቱን ተከትሎ ቅዱስ ሲኖዶስ እነዚህን አካላት ማውገዙ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ አካላት…
Rate this item
(0 votes)
“--ፈጣሪና ሕዝብ ባልተሰማበት ሁኔታ እነዚህ ግን ብዙ ሰሚዎችን አገኙ። እነዚህ ሰርጎገብ ናቸው። የኢትዮጵያ አይደሉም። የግላቸው ናቸው። ሁሉም ውስጥ ተደብቀው ሀገር እንዲታመስ ምክንያት የሚሆኑ ናቸው። የትም ከለላ ውስጥ ቢሆኑ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር ነው። ያም ለግል ጥቅም የሚኖሩ ናቸው።--” በደወል 1 ዘኢትዮጵያ፥…
Rate this item
(1 Vote)
“--እንሆ ነፍስና ውሃ እንኳ ሳይቀሩ እንዲያገለግሏቸው አድርገው ድካማቸውን ከቀድሞው ያቃልላሉ፡፡ በነፍስየሚዘወር ወፍጮና በውሃ የሚዘወር የዕንጨት መቁረጫ መጋዝ ያበጃሉ፡፡--” የሚበልጥ ብዙ ነገር ይገኛል፡፡ ነገር ግን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ምን እንደ ሆነ በዘመናት ብዛት ተረስቶ ኑሮ ሊቃውንት እየመረመሩ፣ የመሬቱ መልክ ልዩ ልዩ…
Rate this item
(0 votes)
 አንዳንዴ ከብዙ ጥረት በኋላ፣ የሰላም ንጉሥ ወይም የፍትሕ መንግሥት ይመጣና፣ ለሰዎች እፎይታን ይሰጣል። ከከተማ ወንበዴና ከወሮበላ፣ ከበረሃ ሽፍታና ከጨካኝ ወንጀለኛ፣ ከጭፍን አመፅና ከትርምስ የሚያድን ሕግና ሥርዓትን ይፈጥራል። ወይም ነባር ጅምሮችን ያፀናል፤ ያሻሽላል።አንዳንዴ ደግሞ፣ ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታ የተሸከመ መንግሥት፣ በተቃራኒው…
Page 10 of 155