ህብረተሰብ
ከዛሬ 40 እና 50 አመት በፊት ሙሉ በሙሉ በደን የተሸፈነ ነበር። ያውም በተፈጥሮ የጥድ ዛፎችና በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች። ዛሬ ግን ለምልክት ያህል ታሪክ ነጋሪ፣ ትናንትን ዘካሪ መስለው እዚህም እዚያም ጣል ጣል ብለው ከቆሙት እድሜ ጠገብ የጥድ ዛፎች በስተቀር ወደ ምድረ…
Read 1450 times
Published in
ህብረተሰብ
በአለም አቀፍ ደረጃ ቡና ከ50 ሀገሮች በላይ የሚመረት ሲሆን ከ120 ሚሊዮን በላይ የአለም ህዝብም ኑሮው የተመሰረተው በቡና ላይ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም ተወዳጅ የሆነው አረቢካ ቡና መገኛና ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ከ5 ሚሊዮን በላይ…
Read 95 times
Published in
ህብረተሰብ
ማናችንም ብንሆን እርግጠኛ ሆነን ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት መግለፅ ወይም ከሞት በኋላ በእርግጠኝነት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አናውቅም። ከመላምቶችና በእምነታችን ከተቀበልነው አስተምህሮ ባሻገር ሄደን ያየነው፣ ነክተን ያረጋገጥነው፤ አሽትተን የተገነዘብነው፤ ቀምሰን ያጣጣምነው ነገር የለም፡፡ ምድራዊ ቆይታችን በእድሜ ያልታጠረ ጊዜያዊ ባይሆንስ? ከሞት በኋላ…
Read 893 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጋር የተያያዘ፣ ወጣ ያለና ያልተለመደ ግን ደግሞ የብዙ ህፃናትን ህይወት የታደገ ሰብዓዊ አድራጎት። እውነታው ለግማሽ ክፍለ ዘመን ለታሪኩ ባለቤቶችም ጭምር የተደበቀና ያልተገለፀ ታሪክ፡፡ ታሪኩ ከወቅቱ ወጣት የለንደን ነዋሪ እንግሊዛዊው ኒኮላስ ዊንተን ጋር ይያያዛል፡፡ ወጣቱ የሁለተኛ ዓለም ጦርነት…
Read 10345 times
Published in
ህብረተሰብ
ጆሹዋ ቡጌምቤ የ12 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፤ ከኢትዮጵያዊቷ እናቱ ዴሊና ቡጌምቤና ከኡጋንዳዊው አባቱ ማይክ ቡጌምቤ፣ በእንግሊዝ ለንደን ከተማ ነው የተወለደው። ታዳጊው በለንደን በነጭ ቱጃሮች ብቻ በሚዘወተረው የሞተር ስፖርት ፍቅር የወደቀው ገና የ8 ዓመት ህጻን ሳለ ነው፡፡ የ12 ዓመቱ ጆሹዋ በአሁኑ ወቅት…
Read 1974 times
Published in
ህብረተሰብ
ቡና ኢትዮጵያ ለአለም ያስተዋወቀችው ምርጥ ስጦታ ነው፡፡ ቡና የኢትዮጵያ ብራንድ ነው፡፡ ከቡና የተሻለ ኢትዮጵያን የሚያስተዋውቅ ምርትና አገልግሎት ማግኘት ከባድ ነው፡፡ ቡና ኢትዮጵያውያንን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የሚያስተሳስር ማህበራዊ ካፒታል ነው፡፡ ማህበራዊ ካፒታል ለሃገር ብልፅግና፣ ለዴሞክራሲ መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። የማህበራዊ…
Read 1042 times
Published in
ህብረተሰብ