ህብረተሰብ
ሕይወትን ወደ ኋላ ማየት፣ትዝታን መጎንጎንና መፍተል፤ማዳወርና ፈትሾ፣ስለ ነገ ማስላት የሰው ልጆች ልዩ ተፈጥሮ ነው ብዬ አምናለሁ። እኔም ሰው ነኝና ትናንቴን ስቆፍር ብዙ ትዝታዎች ከፊቴ ድቅን እያሉ ምልዐትና ጉድለቴን እንደ መስታወት ያሳዩኛል። በርግጥም፣ ትናንት ማለት ዛሬ የቆምንበት መልክና ቁመና የተሠራበት፣ማንነታችን የቆመበት…
Read 708 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደ ቡሌሆራከዲላ እስከ ይርጋ ጨፌ ያለው መሬት ከላይ በረጃጅም ዛፎች፣ ከስር ደግሞ ችምችም ባሉ የቡና ተክሎች ያሸበረቀ ውብ ምድር ነው፡፡ በዲላና በይርጋ ጨፌ መሐል በሙክት የምትታወቀው ወናጎ ትገኛለች፡፡ ይርጋ ጨፌ ስንሄድ ባንወርድም፣ በኋላ ከቡሌሆራ ስንመለስ አረፍ ብለን በአለም ገበያ በስሟ…
Read 676 times
Published in
ህብረተሰብ
አወዛጋቢው የ”ነፃ ፈቃድ” ግንዛቤ በስንኝ ዳብሮ ሲፈተሽ [ለግንዛቤ ይረዳን ዘንድ የ‹ነፃ ፈቃድ› የእንግሊዝኛ ትርጉም (‹ፍሪ ዊል›/ Freewill) ሆኖ ይወሰድ፡፡] የ’ኔ ነፃ ፈቃድምንኩሬ ቢመስልም የረጋ ከጉድጓድድንገት ሲወርድበት ደራሽ ውሃ ኆኖየሌሎች ተጽዕኖ፤ኃይልና ማዕረግሳይፈልግ ይጓዛል በማይወደው ፈለግ፡፡በዕውቀቱ ሥዩም በዚህች ስንኝ የሚነግረን በባለኃይሎች፣ በባለማዕረጎች…
Read 343 times
Published in
ህብረተሰብ
ክብረ መንግስት አዶላ ወዩ (ክብረ መንግስት) በጉጂ ዞን አዶላ ወዩ የሚባለው ወረዳ ዋና ከተማ ናት፡፡ አዶላ ወዩ በቀድሞው ስሟ ክብረ መንግስት መሆኗን ባለፈው ምዕራፍ ጠቅሻለሁ፡፡ ለዚያም ነው ስማቸውን እያቀያየርሁ የምጠቀመው፡፡ ክብረ መንግስት ከኢርባ 60 ኪ.ሜ. ገደማ ትርቃለች፡፡ ከነጌሌ ተነስተን ወደ…
Read 934 times
Published in
ህብረተሰብ
ክብረ መንግስት አዶላ ወዩ (ክብረ መንግስት) በጉጂ ዞን አዶላ ወዩ የሚባለው ወረዳ ዋና ከተማ ናት፡፡ አዶላ ወዩ በቀድሞው ስሟ ክብረ መንግስት መሆኗን ባለፈው ምዕራፍ ጠቅሻለሁ፡፡ ለዚያም ነው ስማቸውን እያቀያየርሁ የምጠቀመው፡፡ ክብረ መንግስት ከኢርባ 60 ኪ.ሜ. ገደማ ትርቃለች፡፡ ከነጌሌ ተነስተን ወደ…
Read 326 times
Published in
ህብረተሰብ
በ’ውቀቱ ስዩም ባንድ ገጸ ባሕሪው አፍ በኩል፣ “የያሬድ ዜማ ባያለዝበው ኖሮ እንደ ሀበሻ ያለ አውሬ የለም’ ማለቱ ልክ ነበር?” ስል እራሴን ጠየቅኩ፡፡ ችግሩ ግን ድንበር ዘለል ይመስለኛል፡፡ ኒቼ ለዚህ ሳይኾን አይቀርም “ከፍ ባልኩ ቁጥር ‘ኢጎ’ የሚባል ውሻ ይከተለኛል” ማለቱ፡፡ ያ…
Read 554 times
Published in
ህብረተሰብ