ህብረተሰብ
“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ እነሆ ሰብአሰገል የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ ” ይላል የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2.የጌታችን የመድሃኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሲከበር ከዚህ…
Read 1135 times
Published in
ህብረተሰብ
የሥልጡኑ ሰው ሥነ-ልቦና የተዋቀረውና የተቃኘው በምክንያታዊ አራዳ አስተሳሰቡ [Mindset] ነው፡፡ ያ ማለት ደግሞ ሥነ-ልቦናው አንድም ምክንያታዊ [realistic] ሆኖ በማሰብ የተዋቀረ አንድም አራዳ በሆነ ጠባይ - አመለካከት [attitude] የተቃኘ ነው፤ ይቃኛልም ማለት ነው፡፡ ለእርሱ አራዳነት የነቃነት ነው፤ ብልጥነት፣ ብልህነት ነው፤ ምክንያታዊነት…
Read 2233 times
Published in
ህብረተሰብ
እኛማ እንቆጥራለንዛሬም ሙሉ ሳቅክንያልተሸራረፈ ሙሉ ፈገግታህንእንዳቀፍን አለን በየምላዳችን የነገ ሰብልህን..አሴ ኩራ ኩራ፣ ባለህበት ኩራ፣ብርሃን ያዘምራል፣ ያሳብህ ተራራ..ዓመቱማ ያልፋል ወደ ፊት ገፍትሮንዘመኑ ቢሸብት፣አይረሴ ራዕይ፣ ነጭ ፀጉር የለውከቶ መች ይረሳልህልምህ የወይን ጠጅ፣ ሲነጋ ይበስላልየነበረህና የነበረን ሀሳብ፣ እያደር ይጠራል፡፡ስምህ ማዘርዘሩ፣ መንፈስህ መብቀሉእምነት ፍልስፍና…
Read 1868 times
Published in
ህብረተሰብ
(Searching For Alternative Reality)“--የሰበሰብኩት…ስለራሴ ያለኝን እውቀት በአንድ ሌሊት ድራሹን አጥፍቼ አዲሱን ማንነቴን መፍጠር እንደምችል የዚህ ጥበብ ጉዞ አስተማረኝ፡፡ በሁሉም የተፈጥሮ ስርዓት ውስጥ በምድር ቃላት ለመተረክ የሚከብዱ ሚስጥራት ታትመዋል፡፡ በነዛ ሚስጥራት ውስጥ ህይወቶች እየተመላለሱ እንደሆነ የሚረዳው የነፍሱን አይኖች የከፈታቸው ብቻ ነው፡፡…
Read 1827 times
Published in
ህብረተሰብ
በቅርቡ በህገመንግሥት መሻሻል፣ በጠ/ሚኒስትሩነ ሥልጣን መገደብ ና ሌሎች ተያያዥ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ጥናት አካሂዶውጤቴን ይፋ ያደረገው አፍሮ ባሮሜትር ፣ የኢትዮጵያ ተወካይና ተመራማሪ፣አቶ አቶ ሙሉ ተካ፣ ተቋሙ በሚያካሂዳቸው ጥናቶች፣ በናሙና አመራረጥ ና በጥናት በሥነ ዘዴ ላይ ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡ እነሆ፡ አቶ…
Read 2101 times
Published in
ህብረተሰብ
ዶክተር ደምሱ ገመዳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ የማቲማቲክስ ምሁር ነበሩ። የወንድሜ የዶክተር ሙሉጌታ በቀለ ጓደኛና የአርሲ ሽርካ ጎቤሳ ተወላጅ ናቸው።በዚህች አጭር ፅሁፌ የዶክተር ደምሱገመዳን ባዮግራፊ ለመፃፍ አይደለም፤በዕርግጥ ምሁሩ በህይወት ዘመናቸው ለሀገራቸው በሙያቸው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከቱ ምሁር መሆናቸውን አውቃለሁ።…
Read 1424 times
Published in
ህብረተሰብ