ህብረተሰብ

Rate this item
(8 votes)
ዓይኖቻችን በየዕለቱ 15ሺ ያህል ጊዜ ይርገበገባሉእያንዳንዱ ሰው በቀን 2 ሊትር ምራቅ ያመርታልበየደቂቃው ከ30ሺ - 40ሺ የቆዳ ሴሎች ይሞታሉ ከተፀነስንበት ሴኮንድ ጀምሮ፣ በሕይወትና በጤንነት የምንንቀሳቀሰው ቅንጣት ታህል ስህተት ሳይፈፅሙ ተግባራቸውን ስለሚፈፅሙ ነው፡፡ እስቲ ጥቂቱን እንይ፡፡ 20ሺህ ያህል ሀሳቦችበአንጎላችን ውስጥ ምን ያህል…
Rate this item
(3 votes)
“የስደተኛው ማስታወሻ” የተባለውን የተስፋዬ ገ/አብ አዲስ መጽሃፍ “በብላሽ” ወስጄ አነበብኩት። መጽሃፉን በነጻ የበተነው እራሱ ነው ይላሉ። አንድ ሰው የለፋበትን ነገር በነጻ ሲሰጥ ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም። በተለይ ደግሞ እንዲህ አይነት አወዛጋቢ መጽሃፍ ሲሆን ይበልጥ ያስጠረጥራል። ከዚያም አልፎ አንዳንድ ሰዎች የሚሉትን ያጠናክራል።…
Rate this item
(2 votes)
“በአንድ ቀን ትምህርት ፎቶ አንሺ ሆኜ ቁጭ አልኩ” - የ69 ዓመቷ አረጋዊ ወ/ሮ ባዩሽ ካዛንቺስ አካባቢ በልመና የሚተዳደሩ አንድ አይነሥውር ሽማግሌ አሉ፡፡ የሚለምኑት ከካዛንቺስ ስድስት ኪሎና ፒያሳ ለመሄድ ታክሲ ከሚጠብቁ ተሳፋሪዎች ነው፡፡ አንድ ቀን በእለቱ የለመኑትን ገንዘብ ታክሲ እየጠበቅሁ ባለሁበት…
Rate this item
(0 votes)
የጥቅምትን የመጀመሪያ ቅዳሜና እሁድ ያሳለፈኩት በናዝሬት ማለትም በአዳማ ከተማ ነው። እኔና ስምንት ዘመዶቼ ወደ አዳማ ያመራነው በአንድ እህታችን የጋብቻ ሥነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ነው፡፡ የናዝሬት ዘመዶቻችን አልጋ የተያዘልን መሆኑን አስቀድመው በስልክ ስለነገሩን፣ በቀጥታ ያመራነው አዳማ ጌጤ ሆቴል ጀርባ ገባ ብሎ…
Rate this item
(2 votes)
“ያኔ በኒው ኦርሊንስ ነገሮች አስቸጋሪ ነበሩ፤ እንኳንስ ለትምህርታችን ሊከፈልልን ይቅርና በልተን ካደርንም ዕድለኞች ነን፡፡ በህይወት መኖር እንቀጥል ዘንድ የሙዚቃ ፍቅር በደማችን ውስጥ ሊኖረን የግድ ነበር” (ሉዊስ አርምስትሮንግ፤ የትራምፔት ተጫዋች)አገሬ ምድር ላይ እያለሁ አገሬ የናፈቀኝ መሰለኝ፡፡ የማውቀው ሰው አጣሁ እንጂ፣ አገር…
Rate this item
(4 votes)
ፈረንሳይ ከሌላው ሀገር የተለየ ቅርስ ወይም የተፈጥሮ መስሕብ የላትም፡፡ ነገር ግን ከሕዝብ ቁጥሯ በሚሊዮኖች የላቀ ቱሪስት በየዓመቱ ይጎበኛታል፡፡ ጎረቤቷ ጣሊያን ከፈረንሳይ በቁጥር የበለጡ ዓለምአቀፍ ቅርሶች ብታስመዘግብም እንደ ፈረንሳይ አልጎረፈላትም፡፡ ኢትዮጵያም ዓለም አቀፍ ቅርስ በማስመዝገብ ከአፍሪካ አንደኛ ናት - ዘጠኝ ቅርሶች…