ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያና ኩዌት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩት የዛሬ 60 ዓመት ገደማ ሲሆን ኤምባሲዎቻቸውን የከፈቱት ደግሞ በ1997 ዓ.ም ነው፡፡ በሁለቱ አገሮች ግንኙነት፣ በኩዌት ስላሉ ኢትዮጵያውያንና ኩዌት በመጪው ህዳር ወር በምታስተናግደው የአፍሪካ - አረብ ጉባኤ ዙርያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር…
Rate this item
(30 votes)
ከሁለት ወር በፊት ለአንድ ሳምንት ሥልጠና ወደ አሜሪካ ተጉዤ ነበር፡፡ ስልጠናዬን እንዳጠናቀቅሁ ወደ አገሬ አልተመለስኩም፡፡ ወዳጅ ዘመድ እየተቀበላለ ሲጋብዘኝና አስደናቂ ቦታዎችን ሲያስጎበኝ ለሁለት ወራት ያህል ቆይቻለሁ፡፡ አንድ ምሽት ሁለት ዘመዶቼ በላስ ቬጋስ ታዋቂ ወደሆነው “ግሪን ቫሊ ካዚኖ” ይዘውኝ ሄዱ -…
Rate this item
(1 Vote)
“የብርሃን ፈለጐች” ከቀደሙት ሁለት የደራሲው ሥራዎች (አጥቢያና ቅበላ) በገፁ ብዛት ዳጐስ ብሎ የቀረበ ከመሆኑ አንፃር፣ በበቂ የተለፋበትና የተደከመበት ሥራ እንድንጠብቅ የሚያደርገን ነው፡፡ በተለይም ደራሲው “አጥቢያ” እና “ቅበላ”ን አከታትሎ ለአንባቢ ካደረሰባቸው ከሁለት ዓመታት ያነሰ ጊዜ አንፃር “የብርሃን ፈለጐች” ከአራት ዓመታት በኋላ…
Rate this item
(1 Vote)
ከቅርብ ጊዜ ወደዚህ አዳዲስ እየወጡ ያሉ ወጥ የልቦለድ መጽሐፍት በንባብ ጥማት ለሚናውዘው የሃገራችን የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪ በበረከትነት የሚታዩ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡ በተለይም የወጣት ጸሐፍት ከመቼውም በተሻለ ሁኔታ ብቅ ብቅ ማለት የንባብ አቅርቦትን ከማሳደግ ባሻገር ልብን በሃሴት ይሞላል፡፡ከወጣት ደራሲያኑ መካከል አለማየሁ ገላጋይን…
Rate this item
(0 votes)
ሰው፤ ከነዳጅም-- ከወርቅም-- ከማእድናትም-- በላይ የከበረ ፍጡር ነው! ልማት የሚባለው መርሃ ግብር በአብዛኛው አሳሳች መልክ ያለው ነገር ነው፡፡ በዓለማችን በየዘመናቱ የተከሰቱ መንግስታት ለአገዛዝ ይመቻቸው ዘንድ በተስረቀረቀ ድምጽና በመሰንቆ ምት የዘመሩለት ርዕሰ ጉዳይ ልማት ይመስለኛል፡፡ በአማላይ መልኳና በሚያዘናጋው መዝሙሯ ኃይል፤ ልማት…
Rate this item
(4 votes)
መነሻ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የበኩር ሥራው የሆነውን “አጥቢያ” ለአንባብያን ካደረሰበት ከ1999 ዓ.ም በመነሳት፣ ስምንተኛ በረከቱ አድርጐ ባለፈው ነሐሴ ወር እስካቀበለን “የብርሃን ፈለጐች” ድረስ የጊዜ ቆጠራ ብንይዝ፣ ስድስት ዓመታት በመካከሉ ተዘርግተው እናገኛለን፡፡ ስምንት መጽሐፍት በስድስት ዓመታት አንብቦ የጨረሰ ለማግኘት ፍለጋው አድካሚ…