ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኝነትን ለማበረታታት የተዘጋጀ ውድድር ነው--- የራሳችንን ታሪክ ራሳችን ወደ መናገር ማደግ አለብን---- ልጄ ደውሎ እንዴት ነች ኢትዮጵያ ብሎኛል----- አፍሪካን ሚዲያ ኢኒሽየቲቭ (አሚኢ) በልማት መስክ ለሚሠሩ ጋዜጠኞች “አፍሪካን ስቶሪ ቻሌንጅ” የተሰኘ ውድድር በማዘጋጀት ለአሸናፊዎች ሽልማት እንደሚሰጥ ባለፈው እሁድ በአዲሱ ካፒታል ሆቴል…
Rate this item
(0 votes)
ዊኒ ባይናይማ የመጀመሪያዋ የዩጋንዳ ሴት የአውሮፕላን ኢንጂኒየር ናት፡፡ ሙሴቬኒ የሚልተን ኦቦቴን አገዛዝ ለመጣል ባደረጉት የአምስት አመታት ትግል ጫካ በመግባት ዊኒ፤ ከድል በኋላም የፓርላማ አባል ሆናለች። በአሁኑ ወቅት የኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዳይሬክተር በመሆን እየሰራች ትገኛለች። ከሙሴቬኒ ጋር በአንድ የትውልድ ቀዬ የልጅነት ጊዜዋን…
Rate this item
(0 votes)
“A thunderous applause” ሲል ይገልፀዋል አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ማርክ ሪቻርድሰን - በዚያች ቅፅበት በአዳራሹ ውስጥ የተሰማውን እንደ ነጐድጓድ የሚያስተጋባ የአድናቆት ጭብጨባ፡፡ እርግጥም ከአዳራሹ ጣራ ስር የተሰማው የጭብጨባ ድምጽ፣ ከአትላንታ ሰማይ ስር ከሚያስተጋባው የመብረቅ ነጐድጓድ በላይ ጐልቶ የመሰማት ሃይል አለው፡፡ የሚያባራ የማይመስል…
Rate this item
(3 votes)
“የሚገጥመኝ እንግልት ብዙ ነው” በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን የመፃሕፍት መሸጫ መደብር በመክፈት የሄዶን ዜግነት የነበራቸው ሚስተር ዴቪድ ቀዳሚ ሲሆኑ፤ መፃሕፍት አዙሮ በመሸጥ ደግሞ ተስፋ ገብረሥላሴ መሆናቸውን “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” የተባለው መጽሐፍ ይጠቁማል። ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ባስቆጠረው የመፃሕፍት ዝግጅት፣ ህትመትና…
Rate this item
(4 votes)
ከአዘጋጁ የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ” መፅሃፍ ላይ የላኩልን ዳሰሳና ትንተና ቀደም ሲል ካስተናገድናቸው ፅሁፎች በአቀራረብና በጥልቀቱ ለየት ያለ በመሆኑ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ኦሪጂናል ፅሁፉ በጣም ረዥም በመሆኑ ከቦታ ውስንነት አንፃር ዋና ሃሳቡን ሳናጓድል በመጠኑ እንደቀነስነውና ኤዲት…
Rate this item
(0 votes)
ዕውቁ የስነልሳን ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባየ ይማም “ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን የማንነት መግለጫም ነው” ይላሉ፡፡ ይህን ፍሬ ሃሳብ የሚሽር ሌላ ማስረጃ እስካልቀረበ ድረስ የፕሮፌሰሩ አባባል ፍጹም እውነት ነው፡፡ ያለፉት የኢትዮጵያ መንግስታት ሲወቀሱበት የኖሩትና ከሚወቀሱባቸው የ “ተጨቁነናል” ቅሬታዎች አንዱም ይኸው የቋንቋ ጉዳይ…