ህብረተሰብ
ዘመናዊነት የተለያዩ ሀሳቦችን ከምንም ነገር ጋር ሳያገናኙ፣ እንደያዙት ትርጉም ክብደት ማስተናገድ ነው። ይህ ማለት የትኛውንም ሀሳብ ያለምንም አጥር መመርመር ማለት ነው። ነገር ግን በተለይ በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ ያለው የዘመናዊነት ብሂል ከዚህ በጣም ይለያል። በደንብ መመርመር የሚገባቸውን ሀሳቦች ወቅታዊ…
Read 1770 times
Published in
ህብረተሰብ
“--ነቢይ ደቡብ አፍሪካ ለሥነ ጽሑፍ ዎርክ ሾፕ ሄዶ፣ በፈርጥ መጽሔት ላይ የጻፈውን የጉዞ ማስታወሻ፣ ከአሥራ .ምማምን ዓመታት በኋላ ዘንድሮ እንኳ ሁለቴ አንብቤዋለሁ። እንደ ግጥም ይጣፍጣል፤ምሰላ አለው፤አቤት የዘይቤዎቹ ቅብጠትና ዳንስ!..የመስመር ቅኝቱስ?የተሸከሙት ተራራ? ..ነቢይ የሚለየው በአንዲት ስንኝ ሙሉ ዐለምን ወርቅ ማሸከሙ ነው።…
Read 1281 times
Published in
ህብረተሰብ
“ጠመንጃችሁን አስቀምጡ። ማሽንገናችሁን እጠፉ። መድፎቻችሁን ፊታቸውን መልሱ። በመቻቻል፣ በመሸማገል፣ በሰላም እመኑ… ሀገር በታሪክ ውስጥ የምታድገው በጦር ሜዳ በጀግንነት በሚዋደቅላት ሰራዊት ብቻ አይደለም። ፊቷን ወደ ፍትህና ወደ መብት መልሳ፣ ስለእነሱ ጠቀሜታ ስትቆም እንጂ፡፡”(አሪስቲድ ብሪያንድ፤ የፈረንሳይ መሪ)
Read 1107 times
Published in
ህብረተሰብ
ይሄንን ታሪክ፣ የግሪክ ሰዎች ይቅሩ፣ ግዑዛኑ የግሪክ ግድግዳዎችና ትሁቶቹ የግሪክ ዛፎች እንኳን የማይረሱት ነው። በአስደሳችነቱ አይደለም። በአሰቃቂነቱ እንጂ!ታሪኩ በዘራችሁ አይድረስ የሚባለው፣ የኤዲፐስ ታሪክ ነው። የቲብስ ንጉስ በሞተበት ጊዜ ነው አሉ:- ሌዎስ የሚባለው ልጁ ገና ጡት ያልጣለ የአንድ አመት ድክ ድክ…
Read 1534 times
Published in
ህብረተሰብ
ሙዚቃ ረቂቅ የሆነ ጥበብ ነው፡፡ ያዘነን ከማጽናናት፣ ስብራትን ከመፈወስ ባሻገር የተጎዳን ያበረታል፣ የደከመንም ያነቃቃል፡፡ ሙዚቃ ህዝብን ወደ አንድነት የማምጣት አቅም አለው፤ ወይም የማምጣት አቅሙ ከፍ ያለ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ እኩልነትን በማጽናት ማህበራዊ የጋራ ስሜትን በማስተጋባትና ፍቅርን በመስበክ፤ እንዲሁም የአስተሳሰብ አድማስን በማስፋት…
Read 1224 times
Published in
ህብረተሰብ
ጅንን……..ቁልል እስከ ጥጉ…..እስከ ወዲያኛው፤ ወንድነትን ከኩራት ቀላቅሎ፣ በወር ሰላሳውንም ቀን ክብር…ክብርብር!! ቁንን ለይቅርታ፤ ኩፍስ ራስን ለማየት…… የኛ ልጅ በርታ በርታ እንዳትረታ!ግንባርህን ቋጠር…… ጥርስህን ደበቅ….. አካልህን ከዚህ…… ልብህን ከዚያ…… እጅህን ለማንተራስ ዘርጋ….. ዕቅድህን ከውስጠትህ እጠፍ! የኛ ልጅ በርታ በርታ እንዳትረታ!ድር……ቅ ዐሳብ፤…
Read 1140 times
Published in
ህብረተሰብ

