ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 2061 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም ለምቦጭዎትን ጥለው አሁን የት ነው እምሄደው? በዛ ላይ ብሬ ትንሽ ናት… ምናምን እያሉ ሰዓት ሲያዩ ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ሆኗል፡፡ አስፓልቱን ይዘው ወደ ዋናው መንገድ ሲጓዙ እግር ኳስ፣ አባሮሽ፣ መዝሙር…የሚጫወቱ ህፃናትን ያያሉ፡፡ “ማነህ አቡሽ መሽቶ የለ’ንዴ…
Read 1662 times
Published in
ህብረተሰብ
በጥንት ዘመን የሰው ልጅ አምስት ጣቶች “እኔ እበልጣለሁ፣ ለእኔ ለተየለ ክብር መስጠት አለባችሁ” በሚል እርስ በእርስ ይጣላሉ፡፡ አውራ ጣት በስያሜም በውፍረትም የተለየ አክብሮት የሚገባኝ እኔ ነኝ አለ፡፡ ሌባ ጣት እንዴት ሆኖ በማለት የራሱን መከራከሪያ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ሌባ ጣት ባቀረበው ሐሳብ…
Read 2567 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 August 2012 09:56
የ“እኛ ተማሪነት” ዘመን ሌላኛው ገፅታ
Written by ቻላቸው ታደሠ (ከሐዋሳ ዩኒቨርስቲ) chaltad2000@gmail.com
በጐ በጐውን ለመምረጥ ያለፈውን ማወቅ! (ካለፈው የቀጠለ) ባለፈው ሣምንት የ“እኛ ተማሪነት ዘመን ሌላኛው ገፅታ” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የጀመርኩትን ፅሁፍ ሌሎች ጉዳዮችን በማንሣት ዛሬ እቋጫለሁ፡፡ የአሁኑ ተማሪዎችን በተመለከተ መሠረታዊው ጉዳይ በትምህርት ቤት ውስጥ መተግበር ስለሚገባው ነፃነት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በእርግጥም ነፃነት…
Read 2979 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ብርዱ አልበዛባችሁም! እንደ ድሮ (‘ጉድ ኦልድ ዴይስ’ እንደማለት) እስቲ አንድ ኪሎ ሻኛ ለሁለት እንቃመስና እንከላከለው ምናምን እንል ነበር፡፡ (በብዙ ነገሮች ‘ነበር’ የሚለው ቃል አልበዛባችሁም!) እናላችሁ የእነ ቁርጥ ነገር ቁርጥ ሆኖ ተለያይተናል፡፡ ሌላ ‘ብርድ መከላከያ’ መፈለግ ነው፡፡ እሱም…
Read 3353 times
Published in
ህብረተሰብ
ሠዎች ከተለመደው መኖሪያ ቦታቸው ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ (መድረሻ) ለጉብኝት ዓላማ ሄደው እና የቆይታ ወጪያቸውን ከፍለው ቢያንስ ለ24 ሠዓታት፣ ቢበዛ ለአንድ ዓመት በጎበኙት ቦታ (በጉብኝት ላይ ሲቆዩ) ቱሪስት (ጎብኚ) ይባላሉ፡፡ የጎብኚውን ጉዞ እና ጉብኝት በማስተባበር ማለትም ሆቴላቸውን፣ ምግባቸውን፣ መጓጓዣቸውን እና…
Read 4240 times
Published in
ህብረተሰብ