ህብረተሰብ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ እለት 2390 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ እንገኝ ዘንድ በተጋበዝነው መሰረት በዋዜማው ወደዚያው ሄጄ ነበር፡፡ የተማሪዎች ምረቃ ብቻ ሳይሆን ለፕሮፌሰር ገቢሳ እጀቴ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷል፡፡ የክብር እንግዳ የነበሩት ክቡር አቶ ሙክታር ከድር የኢፌዲሪ የጠቅላይ…
Read 2859 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ታሪክ ስሙኛማ…ቄሱ ለቤተክርስትያን ማሠሪያ ተብሎ ከተሰበሰበ ገንዘብ ላይ የተወሰነውን ይገነድሳሉ፡፡ ታዲያላችሁ…ወደ አካባቢው አቡን (ስም መጥቀስ ምን ያደርጋል!) ይሄዱላችሁና “አባቴ፣ በጣም ትልቅ ኃጢአት ሠርቻለሁ፣” ይሏቸዋል፡፡ አቡኑም ምን አይነት ኃጢአት እንደሠሩ ቄሱን ይጠይቋቸዋል፡፡ ቄሱም “ለቤተ ክርስትያን ማሠሪያ ከተሰበሰበው ገንዘብ…
Read 2663 times
Published in
ህብረተሰብ
ከአዘጋጁ፡- ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በጥበብ ገፅ ላይ ለንባብ የበቃው “ቄሳር እና ብርሃኑ ድንቄ” የተሰኘ መጣጥፍ፡፡ ፀሃፊ ባየህ ኃይሉ ተሰማ ሲሆን የተለያዩ ፅሁፎችን ለጋዜጣችን በማቅረብ ይታወቃል፡፡ ከፅሁፉ ጋር ስሙ ሳይጠቀስ በመቅረቱ ፀሃፊውንና አንባቢያንን ይቅርታ እየጠየቅን በዚህ አጋጣሚ ፀሃፊው ለሚያቀርባቸው…
Read 4127 times
Published in
ህብረተሰብ
አዋሳ ለተመሳሳይ ዓላማ ከጄክዶ (ኢህማልድ) ጋር ሄጄ ከኦያሲስ ሆቴል በመስኮት ያየሁዋትን አረንጓዴ አዋሳ ለማስታወስ የሚከተለውን ግጥም ፅፌ ነበር፡፡ ድሬዳዋንም በዚያ ዐይኔ አይቻታለሁ!! ተራህን ፍጠራት መከነች … ነጠፈች ደረቀች … ተዛባች ጎረፈች … ተናደች፣ ወይ በረዶ ዋጣት ውሃ አጥለቀለቃት … እሳት…
Read 2959 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ከረማችሁሳ! እኔ የምለው… ይሄ የክረምት ነገር ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው ነገርዬው እንዴት ነው! ያዝ ለቀቅ የእኛ ነገር ብቻ መስሎኝ! የምር ግን… አለ አይደል… “ኸረ እኛ አካባቢ ገና ጠብም አላለም!” ሲባል ስንሰማ አሪፍ ነገር አይደለም! እኔ የምለው… እዚህ አገር ምን የበዛ…
Read 2558 times
Published in
ህብረተሰብ
በኤርትራ ያለው መንግሥት አስከፊነቱና ጨቋኝነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ለመምጣቱ ምስክሮቹ ዜጐቹ ናቸው፡፡ በአገሪቱ የሰፈነውን የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ድህነትና ጉስቁልና ለማምለጥ ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በወር አንድ ሺ የሚደርሱ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ…
Read 15843 times
Published in
ህብረተሰብ