ህብረተሰብ
(ሀገራችንም እርሟን ታውጣ!) ይህ ግጥም ‹‹ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ›› በሚል ርዕስ ደበበ ሠይፉ በ1967 ዓ.ም የጻፈው ነው፡፡ ‹‹ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ›› በሚል ርዕስ በ1992 ዓ.ም ባሳተመው የግጥም መጽሐፉ ተካትቷል፡፡ ግጥሙ መቸገርን መነሻ ያደረገ ነው፡፡ ችግርና ርሀብ ብቻ ሳይሆን፤ በእርስ በእርስ ግጭትና ፍጅት…
Read 2271 times
Published in
ህብረተሰብ
ይችን አለም ድንቁርናና ስልጣኔ ተባብረው እንድትጠፋ የፈረዱባት ይመስላል። ጋዛም ይሁን እስራኤል፣ አፍጋንም ይሁን ሶሪያ፣ ሱዳንም ይሁን ዩክሬን፣ አማራም ይሁን አፋር፣ ትግራይም ይሁን ወለጋ ደረጃውና አይነቱ ይለያይ እንጂ የንፁሃን ሰቆቃና ስቃይ ህመሙ አንድ ነው። የሰው ልጆች አንድ ናቸው - ሟች ስጋ…
Read 1670 times
Published in
ህብረተሰብ
ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚና ደራሲ ነው – ኤፍሬም እንዳለ። አለቀ። ከዚህ ውጪ ስለ እሱ ግላዊ ሕይወትና ማንነት፣ ጥረትና ልፋት በሕትመትና ብሮድካስት ሚዲያዎች ሲነገር ሰምቼ አላውቅም። የእሱም ፍላጎትም፣ ግድም አይመስለኝም፤ አደባባይ መውጣቱ። ደም ለመመለስ ቤቱን አቃጥሎ የሸፈተ ሰው፣ መልኩን አይደለም ጥላውን ሳያሳይ ጫካና…
Read 3358 times
Published in
ህብረተሰብ
በቅድሚያ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ለ2016 ዓመታት ለሰነበተችው የኢትዮጵያ ምድር Happy Solar Return በማለት ልጀምር፡፡ የተቀበልነውን አዲስ ዓመት ምን አይነት ሰው ሆነን እንኑረው? በምን አይነት የአስተሳሰብ ቀመር አንጓዘው? የሚሉት ጥያቄዎች በየአመቱ የሚመጡ የሀሳብ መዘውሮች ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህን ጥያቄዎች ለማስተናገድ በቅድሚያ አዕምሯችንን…
Read 2206 times

Read 1530 times
Published in
ህብረተሰብ
ምናልባት በድንገት ደርሶ ብስጭት የሚያደርግ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቅ ይሆናል። ወይም ቢያንስ በሆነ አጋጣሚ አንዳች “የሚያስደነግጥ አልያም የሚያስደነግጥ” ነገር ትሰሙና ምንም እንኳ ጉዳዩ እናንተን በቀጥታ ባይመለከትም ግን የሁኔታው ተገቢ አለመሆን፤ አፍራሽነቱ፤ ከቅንነት በተቃራኒ መንገድ ታስቦ የሚደረግ መሆኑ ክፉኛ ይከነክናችኋል፡፡ በምንኖርበት ማህበራዊ…
Read 1965 times
Published in
ህብረተሰብ