ህብረተሰብ
“ዝምታ ወርቅ አይደለም!” “ስጦታ ሰጥተህ ካልረሳኸው ስጦታ አይደለም!” “ይሄን ያህል ዓመት እኔ ስሸከምህ ነበር፡፡ እስቲ ደሞ ዛሬ አንተ ተሸከመኝ” የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ተገልጦ የማያልቅ የአለት ገፅ ነው፤ የቋጥኝ ምዕራፍ ነው ብለናል፡፡ ማሠሪያው ፅኑ ማተብ፣ የማይበጠስ ክር ነውም ብለናል፡፡…
Read 2742 times
Published in
ህብረተሰብ
አዲስ አበባ የምር ናፍቃኛለች፡፡ ልክ ፍቅረኛውን ፒያሣ መሀሙድ ጋር እንደቀጠረ ጐረምሳ፡፡ እኔ አዋሳ ነው ያለሁት፡፡ አዋሳ ደግሞ ሙቀት አለ፡፡ ሙቀት ስላችሁ የፀሐይ እንዳይመስላችሁ፡፡ የመሬት ሙስና የወለደው የፖለቲካ ሙቀት እንጂ፡፡ እሳት እንደነካው ፌስታል አንጀት የሚያኮማትር ትኩሳት! እንጨት እንደወጋው የፊት ቁስል ሆድ…
Read 4115 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ከስንት ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኳስ ግጥሚያ ናፈቀኝማ! ስሙኝማ…ነገ ምናልባት የብሔራዊ ቡድናችንን ሜሲ እናገኝ ይሆናል…! (ልክ ኮለምበስ አሜሪካን አገኘ እንደተባለው ቂ…ቂ…ቂ…) እኔ የምለው…እስቲ ከጀመርነው አይቀር እነእንትና ደግሞ ቢሮ ቁጭ ብለው ‘ውሳኔ የሚያስተላልፉበት ጨዋታ’ ይዘጋጅልንማ! ልክ ነዋ…የቸገረንን የምናውቀው እኛ!…
Read 2107 times
Published in
ህብረተሰብ
አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ ያሉ ሁሉም የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከተሞች ማለት ይቻላል፣ ለመጠጥ ለአካባቢና ለግል ጤና አጠባበቅ የሚያውሉት በቂ የንፁህ ውሃ አቅርቦት የላቸውም፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ አቅርቦት 73 በመቶ እንደነበር የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለሥልጣን…
Read 1814 times
Published in
ህብረተሰብ
ናውሩዝ የኢትዮጵያ ባሃኢዎችና የመላው ዓለም ባሃኢዎች የደሥታ ቀን ወይም ፊስት ነው፡፡ ባለፈው ማክሠኞ መጋቢት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ናውሩዝ በመላው ኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሃኢዎች ዘንድ ከፍ ባለ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ በባሃኢ እምነት (Bahaai Faith) የዘመን አቆጣጠር (Calendar) በዓመት ውስጥ አሥራ…
Read 4211 times
Published in
ህብረተሰብ
ሴቶቻችን አንድ ሆነዋል:: ከአንድ ፋብሪካ ተሠርቶ የተገጠመላቸው እስኪመስል ድረስ ባለረጃጅም ፀጉር ሴቶች ከተማውን አጨናንቀውታል፡፡ በቀለሙ፣በቁመቱ እና በዓይነቱ ተመሳሳይ የሆነ ፀጉር በበርካታ ሴቶች አናት ላይ ተንዠርጎ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሴቶቻችን ተፈጥሮ ከለገሰቻቸው እህቶቻቸው በገዙት ተቀጣይ የሰው ፀጉር ባለረጃጅም ፀጉር ሆነዋል፡፡ ከዓመታት…
Read 7018 times
Published in
ህብረተሰብ