ህብረተሰብ
ለተፈጥሮ የነበረኝ አመለካከት እንደ ዥዋዥዌ ወደ ሁለት አቅጣጫ የሚወዛወዝ ነበር፡፡ ሁለቱም አቅጣጫዎች ጽንፈኝነትን የሚያበረታቱ እና እርስ በራሳቸው ደግሞ ተቃራኒ ጠላታሞች ነበሩ፡፡ ዥዋዥዌው ቀጥ ብሎ ሲቆም ብቻ ነው ሰላምን ማግኘት የሚቻለው፡፡ የዥዋዥዌ መቀመጫ ከመሬት ጋር ተተክሎ ግራ እና ቀኝ ዘመም መሆኑን…
Read 3384 times
Published in
ህብረተሰብ
ባርያ ሲባል ወንዱም ሴቱም ያው ነው፣ ባርያ ነው በቃ! ክብር አይወድለትም፡፡ ይህን የሚሉት ጌቶቹና እመቤቶቹ ናቸው፣ ያውም ወላጆቹ ያወጡለትን ስም እንኳ ሊጠሩት ሰብአዊ በጎ ፈቃድ ስለሌላቸው፡፡ ባርያ ምስጢርና ተራ ወሬ አይደለም፣ የመጣለትን ወሬ ሳያመዛዝን መዘርገፍ ነው በዚያ በገመድ አፉ ይላሉ…
Read 2970 times
Published in
ህብረተሰብ
ከተራ …ከጐንደሮች ጋራ (የጉዞ ማስታወሻ - ክፍል አራት) “…እንሻገር ጐንደር ጐንደር እንሻገር ጐንደር ሳርና ቅጠሉ ሰውም አገር አገር እንሻገር ጐንደር …” (የአገሬ ዘፋኝ) *** ተሳስቻለሁ…! ባለፈው ሳምንት “ጐንደር ደርሻለሁ” ብዬ ጽፌ ነበር፡፡ ከአዲስ አበባ ተነስተን፣ ሙሉቀን ተጉዘን፣ ከምሽቱ አራት ሰአት…
Read 3111 times
Published in
ህብረተሰብ
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ የናኩቶ ለአብን ቤተክርስቲያን ከጐበኘን በኋላ አስፋልቱ ዳር ወደቆመው አውቶብሳችን ስንመለስ እዚያው አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ቤት ጐራ አልን፡፡ ውሃ ጠምቶናል፡፡ እንጀራ በድቁስ ይሸጣል እዛ ቤት፡፡ ጠላም አለ፡፡ እንጀራ በድቁስ በርበሬ በላን፡፡ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው እንደዚያ ያለ ድቁስ ስበላ፡፡…
Read 4563 times
Published in
ህብረተሰብ
ትውልዷና እድገቷ በሰሜናዊው የአገሪቱ ክልል መቀሌ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ተወልዳ ካደገችበትና እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርቷን ከተከታተለችበት የመቀሌ ከተማ በ1979 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ መጣች፡፡ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በመግባትም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በማርኬቲንግ ሙያዎች…
Read 3460 times
Published in
ህብረተሰብ
ልክ የዛሬ ሃያ ዓመት ኮፒዮ የምትባል የፊንላንድ ከተማ ውስጥ ባጋጣሚ ያገኘኋት አንዲት ያገሩ ወጣት፣ ኢትዮጵያ ከርማ ኖሮ ያነሳቻቸውን ስላይድ ፎቶግራፎች እያሳየችኝ ስለክራሞቷ ብዙ ብዙ አወጋን። ጥቂት የፈረንጅ እንግዶች እንደሚያደርጉት ለቆየችበት መንደር ሕዝብ ማህበራዊ አኗኗርና የሥነ ልቦና ጉዳዮች ሁሉ ምክንያታዊ መሥፈሪያዎቿን…
Read 2827 times
Published in
ህብረተሰብ