ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ታሪክ ፀሃፊው ተክለፃድቅ መኩሪያ ስለ ንጉስ ፋሲል ቤተመንግስት አገነባብ ሲገልፁ አፄ ፋሲል ቤተ እስራኤሎችንና ሕንዶችን እንዳስተባበሩ ያወሳሉ፡፡ ፀሃፊው “የኢትዮጵያ አንድነት ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ” በተሰኘ የታሪክ መፅሃፋቸው እንዳሰፈሩት፤ “ግንበኞች ሰብስበው (ፖርቱጊዞች አሉበት የሚሉ አሉ)፤ በጐንደር ከተማ እስከዛሬ የፋሲል ግንብ…
Rate this item
(2 votes)
(ክፍል ሁለት) የጉዞ ማስታወሻ *** “አባይ ቁልቁለቱን እንባዬ እያነቀኝ፣ አባይ አቀበቱን ላብ እያጠመቀኝ፣ መቅረትስ አልቀርም እስከዚያው ጨነቀኝ…” (የአገሬ ዘፋኝ) ***
Rate this item
(9 votes)
እፊትህ የነበረው ከወደቀ፣ አንተ ዘልለህ ቦታውን ትይዛለህ፣ የቅድም ቦታህን ከኋላህ የነበረው ዘልሎ ይተካበታል፡፡ ማለት ወታደሮቹ እየወደቁም የሰልፉ የጦር ቅርጽ አይለወጥ፡፡ የሚገጥመን ጠላት ግን እያንዳንዱ እግረኛ ወደ መሰለው እየዘለለ ስለሚዋጋ ብዙ ቢገድልም ለውጊያው ውጤት ያን ያህል ልዩነት አያመጣም፡፡ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ…
Rate this item
(1 Vote)
የማስታወሻው ማስታወሻ የደቡብ አፍሪካ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡ የፈረንሳይ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡፡ የጀርመን ጉዞዬንም እንደዚያው፡፡ የአሜሪካ ጉዞዬን በረዥሙ ዘግቤያለሁ - ለእኛ ሰው በአሜሪካ ስል፡፡ እግረ መንገዴን የቤልጂየም ጉዞዬን ዳስሻለሁ፡፡ የደቡብ ኮርያ ጉዞዬን ነጥቤያለሁ፡፡ የኢራን መንገዴንም ነቁጫለሁ፡፡ ሁሉም ውስጥ እኔ አለሁ፡ ኢትዮጵያዊ…
Rate this item
(0 votes)
ገና በልጅነታቸው ጠበቃ መሆን ይፈልጉ እንደነበር የሚናገሩት አቶ ሳሙኤል አባተ ተሰማ፤ በአሁኑ ሰዓት በተከላካይ ጠበቃነት እየሰሩ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ ከእሳቸው ጋር አብረው የተማሩ ጓደኞቻቸው የግል የጥብቅና ስራ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገቢ እንደሚያገኙ የገለፁት አቶ ሳሙኤል፤ ደሞዛቸው እርካታን የማይሰጥ ቢሆንም አቅም ለሌላቸውና…
Saturday, 21 January 2012 10:05

“ሎጐ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሎጐ” የሚለው ቃል ከግሪክ ቋንቋ የተወሰደ ነው፡፡ ከግሪክ ቋንቋ የተወሰደ መሆኑን የተወሰድኩት “Man kinds Search for meaning” ከተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ መፅሐፉን የፃፈው ሰው ደግሞ በአሁኑ ወቅት በሞት ተወስዷል፡፡ መፅሐፉ ውስጥ ያለው ቁም ነገር መፅሐፉን ለፃፈው ሰውዬ ከእንግዲህ አይጠቅመውም፡፡ የመፅሐፉ እውነትነት፤…