ህብረተሰብ
እንደምታስታውሱት፤ ሾፐን አወር፤ “ካትን አንብቦ ያልተረዳ ሰው ነፍስ አወቀ ማለት አይቻልም” ብሎ ነበር፡ እኔም የእርሱን ቃል ተውሼ፤ “ገና ከዘገባ ያለፈ የትረካ ቅርፅ ያላገኘውን ይህን ዘመናችንን ያልተረዳ ሰው፤ ነፍስ አወቀ ማለት አይቻልም” እያልኩ ነው፡፡ ደግሞም ታስታውሳላችሁ፤ ስፔንሰር የሚሉት ሊቅ “ካንትን አንብቤ…
Read 3906 times
Published in
ህብረተሰብ
ሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን በኋላ ስንቀጥል) የመጀመሪያው ባለታሪካችን ድንጋይ ላይ ታሪኩ ተቀርፆ የተገኘ ግብፃዊ ነው፡፡ የሴማዊ ሥርወ መንግሥት መስራች የሆነው ንጉስ ሳርጎን (Sargon) ከክርስቶስ ልደት በፊት በ2ሺህ 360 ላይ በፃፈው የህይወት…
Read 5386 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ ርዕሰ - ጉዳይ ላይ ለመወጋወግ ሳሰላስል በሀሳቤ ወደ ስነ-ቃልነት እየተሸጋገረ ያለ አንድ ሕዝባዊ ግጥም ትዝ አለኝ!“እስከዛሬ ድረስ የስጋ ጣዕም ሳላቅ እንዴት ይጣፍጣል ታናሽና ታላቅ!”(እዚህች ላይ! ማነሽ እህቴ! አላማችን በቀጥታ እንጅ በቅኔ ለመወጋወግ ስላልሆነ ይሄ የ”ታናሽና ታላቅ” ጉዳይ ተነሳ ብለሽ…
Read 3770 times
Published in
ህብረተሰብ
ጠመዝማዛው አቧራማ መንገድ አንድ ሦስት ቦታዎች ላይ ቆሎ ነጋዴዎች የመሠሉን ሰዎች አስቆሙን፡፡ ከጎናቸው ወርቃማ ጥላ የያዙ ሰዎች አሉ፡፡ በጥግ በኩል የተቀመጠ የጉዞ ባልደረባዬ ዝርዝር ካለህ የሁለት ብር ቆሎ ግዛልኝ፡አለኝ፡፡ የተባለውን ብር አውጥቼ ልከፍል ስል በነፃ ነው ተባልኩ፡፡ መኪናው ውስጥ ላለነው…
Read 4310 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል አንድ - Wax and Gold የተከበራችሁ አንባብያን፡- ላለፉት በርካታ ሳምንታት Anthropology ስለሚባለው Social science ስንጫወት ሰንብተናል፡ ዛሬ ይህን አይነት ሳይንቲስት ይወክልልን ዘንድ ከአንድ ናሙና Anthropology እና ከስራዎቹ ጋር እንተዋወቅ፡፡ ከሶስት ሺ አመት በፊት አክሱማዊቱ ንግስት ሳባ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዛ…
Read 4048 times
Published in
ህብረተሰብ
ፈቃደ ወልደማርያም ተወልዶ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ከልጅነቱ አንስቶ በትምህርቱ ጐበዝ የነበረ ቢሆንም ትምህርቱን በአግባቡ ለመከታተል የማያስችሉ በርካታ እንቅፋቶች እንደገጠሙት ይናገራል፡፡ የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈልና የመማሪያ ደብተርና መጽሐፍትን ማሟላት ታላቅ ፈተናዎቹ ነበሩ፡፡ እነዚህን የት/ቤት ወጪዎች ለመሸፈን ዶሮ አርብቶ እስከመሸጥ…
Read 3049 times
Published in
ህብረተሰብ